Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

January 21, 2021January 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ውቅሮ ፣አዲግራት እና ደገ ሀሙስ አካባቢዎች የስልክ አገልግሎት መጀመሩን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ።

የተቋሙ ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ እንዳሉት በትግራይ ክልል በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት […]

January 21, 2021January 21, 2021የውጭ ዜና

ቻይና በ28 የአሜሪካ ሰዎች ላይ ማእቀብ ጣለች፡፡

ቻይና ማይክ ፖምፒዮን ጨምሮ በ28 በቀድሞ የአሜሪካ ባለስልጣኖች ላይ ማእቀብ መጣሏን አስታውቃለች፡፡ […]

January 21, 2021January 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ 92 የምግብ ማሰራጫ ማዕከላት መቋቋሙ ተገለጸ።

በትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎችን እርዳታ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉም ተገልጿል። […]

January 21, 2021January 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት 6 ወራት ከ25 ቢሊየን በላይ ብር ማግኘቱን አስታወቀ።

የተቋሙ ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ በተቋሙ ግማሽ ዓመት አፈጸጸም ዙሪያ መግለጫ […]

January 21, 2021January 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የፅንፈኛው ህወሓት ታጣቂ ሃይል በመምራትና በማዋጋት የተሳተፉት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴል ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ እጃቸውን ሰጡ::

የመከላከያ ሰራዊት አባላት የነበሩትና በጡረታ በክብር የተሰናበቱት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና […]

January 21, 2021January 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

125ኛው የአድዋ በዓል የካቲት የአድዋ ወር በሚል ከየካቲት 1 ቀን ጀምሮ እንደሚከበር የባህል እና ቱሪዝም ሚንስቴር አስታወቀ።

ሚንስቴሩ በበዓሉ አከባበር ዙሪያ ከብዙሀን መገናኛ አመራሮች እና ባለሙያዎች ጋር በአዲስ አበባ […]

January 21, 2021January 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ድሮኖችን በአገር ውስጥ ማምረት ልትጀምር መሆኑን አስታወቀች።

የኢትጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖኖሊጂ ኢንስቲትዩት ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ የድሮን ቴክኖሎጂ ላይ […]

January 20, 2021January 20, 2021የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ ነጩን ቤተ መንግስት ሲሰናበቱ ጆ ባይደን ደግሞ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት ገብተዋል፡፡

ሀገረ አሜሪካንን ላለፉት አራት ዓመታት በፕሬዝዳንትነት የመሩት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ነጩን ቤተ […]

January 20, 2021January 20, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል በተካሄደው ህግ የማስከበር ዘመቻ የተሳተፈ የውጭ ሀይል አለመኖሩን አምባሳደር ዲና ተናገሩ።

የኢትዮጵያ ህዳሴው ግድብ እና የኢትዮ ሱዳን ድንበር ጉዳይ የተለያዩ መሆናቸውንም አምባሳደር ዲና […]

January 20, 2021January 20, 2021Uncategorized

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዘዳንት ሌተናል ጀነራል አልቡርሃን ምላሽ ሰጠ።

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ […]

Posts navigation

Previous 1 … 408 409 410 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.