Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

December 2, 2020December 2, 2020የውጭ ዜና

ከኤች አይ ቪ ቫይረስ ጋር ለሚኖሩ የአፍሪካ ህጻናት የፍራፍሬዎች ጣዕም ያለው የጸረ ኤች አይ ቪ መድኃኒት መሰጠት ሊጀመር ነው።

ከአፍሪካ ውጪ የሚኖሩ እና ከቫይረሱ ጋር የሚኖሩ ህጻናት የተለያዩ ፍራፍሬዎች ጣዕም ያላቸውን […]

December 2, 2020December 2, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ዛሬ ረፋድ ታጣቂዎች በህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ ባደረሱት ጥቃት ሰባት ሰዎች ላይ ቆሰሉ።

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ኤዲዳ በተባለ ቀበሌ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ […]

December 2, 2020December 2, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታው ጎርጎርዮስ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ተጥሎ የተገኘ ቦምብ ፈነዳ።

ኮሚሽን እንዳስታወቀው የቦንብ ፍንዳታው ምንም ጉዳት አላደረሰም ብሏል፡፡ ህዳር 23 ቀን 2013 […]

December 2, 2020December 2, 2020የውጭ ዜና

ቦትስዋና በጥገኝነት አስጠልላቸው የነበሩ 10 ሺህ የአንጎላ ዝሆኖችን መለሰች።

ደቡብ አፍሪካዊቷ ቦትስዋና ከ130 ሺህ በላይ ዝሆኖችን በመያዘ በአለም እጅግ ብዙ ቁጥር […]

December 1, 2020December 1, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የሀይሌ ዝዋይ ሪዞርት ዛሬ ስራ ጀመረ።

በኦሮሚያ ክልል ባቱ ወይም ዝዋይ ከተማ ላይ የተገነባው የሀይሌ ዝዋይ ሪዞርት እደሳው […]

December 1, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ሁመራ ከተማ በአንድ ሆቴል በተደረገ ፍተሻ ለ2ኛ ጊዜ 37 ኩንታል አደንዛዥ እፅ ተገኘ።

በከተማዋ ህግን የማስከበር ግዳጅ እየተወጡ የሚገኙ የአማራ ክልል ፖሊስ አባላት ህገወጥ ድርጊቶችን […]

December 1, 2020December 1, 2020የውጭ ዜና

አልጄርያ ሁለት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትሮቿን በእስር ቀጣች።

አልጄርያ ሙስና ሰርተዋል ያለቻቸው ሁለት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትሮቿ ላይ የአምስት አመት እስር […]

December 1, 2020December 1, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በምስረታ ላይ የሚገኘው የአማራ ባንክ የአክሲዮን ሽያጩን አጠናቀቀ፡፡

የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በምስረታ ሂደት ላይ በቆየበት በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ […]

November 30, 2020November 30, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ከሰሞኑ በኮንሶ ዞን፣ አማሮ፣ ዴራሼ፣ አሌና ቡርጂ ወረዳዎች ባሉ ግጭቶች የተጠረጠሩ 137 ሰዎች ተያዙ።

የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ አለማየሁ ባዉዲ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት […]

November 30, 2020November 30, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከ107 ሺህ በላይ ሰዎች ኤች አይ ቪ ኤድስ በደማቸው እንዳለ ተገለፀ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከል እና መቆጣጠሪያ ፅ/ቤት […]

Posts navigation

Previous 1 … 419 420 421 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.