Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

November 30, 2020November 30, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጲያ ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ 113 ደም አፋሳሽ ግጭቶች መከሰታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ተናገሩ፡፡

ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ማብራሪያ በመስጠት ላይ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር […]

November 30, 2020November 30, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የካንሰር ጨረራ ህክምና አገልግሎት የሚሰጥ መሳሪያ ተተከለ፡፡

ሊኒየነር አክስሌሬተር የተባለ የካንሰር ጨረር ህክምና አገልግሎት የሚሰጥ መሳሪያ በአዲስ አበባ ጥቁር […]

November 30, 2020November 30, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የለውጥ ሃይሉን ተክትሎ የተፈጸሙ ችግሮችን በአስቸኳይ ለማስቆም የሚያስችል ስልጣን እና ዕድል እንዳልነበራቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከህዝብ ተወካዮች ምክር አባላት ጋር ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት […]

November 30, 2020November 30, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ማደሪያ ያጣች እንስትን እኔ ጋር ታድሪያለሽ በሚል በማታለል ወደ ቤቱ በማስገባት የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ በ18 ዓመት እስራት ተቀጣ

ወንጀሉ የተፈጸመባት እንስት ህይወቷ ማለፉም ተገልጿል። ተከሳሽ አብዱ መሐመድ በአዲስ ከተማ ክፍለ […]

November 28, 2020November 28, 2020የውጭ ዜና

የኢራን ቦምብ አባት በመባል የሚታወቁት ኢራናዊው ፋክህሪ ዛዴህ በቴህራን ተገደሉ።

ኢራን የኑክሌር ሳይንስ ተመራማሪዋ በእስራኤል እንደተገደለባት ገልጻለች። ተመራማሪው ፋክህሪ ዛዴህ ትላንት በኢራን […]

November 28, 2020November 28, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

አዋሽ ባንክ 3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር አመታዊ ትርፍ ማግኘቱን ገለጸ ።

አዋሽ ባንክ አክሲዮን ማህበር የባለአክሲዮኖች 25ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። […]

November 27, 2020November 27, 2020የውጭ ዜና

ከ90 በላይ ዜጎቿ በዝሆኖች የተገደሉባት ኬንያ ጉዳዩ እንዳሳሰባት አስታወቀች።

የሀገሪቱ የዱር እንስሳት እንክብካቤ ቡድን እንዳስታወቀው በኬንያ የአምቦሴል ብሄራዊ ፓርክ በምስራቅ አፍሪካ […]

November 27, 2020November 27, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲስ የቆጣሪ ማንበቢያ ዘመናዊ መሳሪያ በስራ ላይ ማዋሉን አስታወቀ። […]

November 27, 2020November 27, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ራስ ደስታ ሆስፒታል የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር የህክምና አገልግሎት በነጻ መስጠት ጀመረ፡፡

ሆስፒታሉ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር የህክምና እና የምርምራ አግልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ አስታውቋል። […]

November 26, 2020November 26, 2020የውጭ ዜና

በግብጽ በደረሰ የጎርፍ አደጋ በትንሹ 11 ሰዎች ሞቱ፡፡

በግብጽ ከትናንትናው ዕለት ጀምሮ በደረሰ የጎርፍ አደጋ 4 ህጻናትን ጨምሮ 11 ሰዎች […]

Posts navigation

Previous 1 … 420 421 422 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.