Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

October 23, 2020October 23, 2020የውጭ ዜና

ፕሬዘዳንት ትራምፕ ኮሮና ቫይረስ አሜሪካንን እንዲያዋርድ እድል ሰጥተውታል ሲሉ ጆ ባይደን ተናገሩ።

አሜሪካንን ለቀጣዮቹ አራት አመታት ለመምራት በምረጡኝ ቅስቀሳ የተጠመዱት ትራምፕና ባይደን ትናንት የመጨረሻ […]

October 22, 2020October 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ከ32 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የካንሰር መድኃኒቶች ለ13 ሆስፒታሎች ተሰራጩ፡፡

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ እንዳስታወቀው ለካንሰር ህሙማን ህክምና አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒቶች ማሰራጨቱን […]

October 22, 2020October 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች ክሊኒክ ሊከፈት ነው።

በእያንዳንዱ ክሊኒኮች ውስጥም 4 ባለሙያዎች ይኖራሉ በ513 የመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ ይከፈታል […]

October 22, 2020October 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከ400ሺ በላይ ተማሪዎች በምገባ ፕሮግራም ይካተታሉ ተባለ።

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ እንዳስታወቀው በዘንድሮው ዓመት ከ400 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባው […]

October 22, 2020October 22, 2020የውጭ ዜና

ስፔን የኮሮና ተጠቂዋ ከአንድ ሚሊዮን በማለፍ ከአውሮፓ የመጀመርያዋ ሀገር ሆናለች።

ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ በስፔን 16 ሺህ 973 የተጠቁ ሲሆን 156 ያህሉ […]

October 22, 2020October 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ መደበኛ ትምህርት ቢጀመርም በቴሌቪዥን እና ቴሌግራም ይሰጥ የነበረው ትምህርት ይቀጥላል ተባለ።

የከተማዋ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ዘላለም ሙለታ በከተማዋ ትምህርት መጀመር ጉዳይ መግለጫ […]

October 22, 2020October 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ሸገር ዳቦ ፋብሪካ በአከፋፋዮች ችግር ምክንያት የሚጠበቅበትን ዳቦ ማምረት አለመቻሉን አስታወቀ።

በታሰበው ልክ ዳቦን በማምረት ወደ ተጠቃሚው ለማድረስ ያልቻልኩት በፋብሪካው ያልተጠናቀቁ የኮምሽን ስራዎች […]

October 21, 2020October 21, 2020የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሳህል ክልል ከፍተኛ ረሃብ እንደሚከስት አስጠነቀቀ፡፡

ለዓመታት በክልሉ ባለው ብጥብጥ እና አለመረጋጋት ሳቢያ በቡርኪናፋሶ ፣ በማሊ እና በኒጀር […]

October 21, 2020October 21, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ከብሄራዊ ባንክ መረጃ ካልተነገረ በስተቀር አሮጌዎቹ የብር ኖቶች ስራ ላይ መዋላቸውን ይቀጥላሉ ተባለ።

የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ መግለጫ በመስጠት ላይ ናቸው።በዚህ ጊዜ […]

October 21, 2020October 21, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ባንኮች አደጋ ቢደርስባቸው ተቀማጭ ገንዘባቸውን የሚመልስ የመድህን ፈንድ ማዘጋጀቱን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።

የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ መግለጫ በመስጠት ላይ ናቸው። እሳቸው […]

Posts navigation

Previous 1 … 433 434 435 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.