Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

October 21, 2020October 21, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ጥናት እና ምርምር ለማድረግ 100 ሚሊዮን ብር መመደቧን አስታወቀች።

ሀገሪቷ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን እና ባህርይውን ማየት የሚያስችል ሀገራዊ ጥናት ልታደርግ መሆኗን […]

October 21, 2020October 21, 2020የውጭ ዜና

ደቡብ ሱዳን በ2022 ሀገራዊ ምርጫ ለማከሄድ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች፡፡

የደቡብ ሱዳን የካቢኔ ጉዳዮች ሚነስትር የሆኑት ማርቲን ኢሊያ ሎሞሮ እንዳሉት፡ የሽግግር መንግስቱ […]

October 21, 2020October 21, 2020የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ በቻይና ባንክ የሂሳብ ደብተር እንዳላቸው ኒው ዮርክ ታይምስ አጋልጧል፡፡

ፕሬዝደንት ትራምፕ የባንክ የሂሳብ ደብተሩን ከፍተዋል የተባለው ለትራምፕ ኢንተርናሽናል ሆቴል ማኔጅመንት ሲሆን […]

October 20, 2020October 20, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ 37 ሚሊዮን ብር ከደን ምርት ዝዉዉር ሮያሊቲ መሠብሰቡ ተገለፀ።

የአካባቢ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕ/ር ፍቃዱ በየነ ለኢትዮ ኤፍ […]

October 20, 2020October 20, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል በተከሰተ አለመረጋጋት ለወደሙ ኢንቨስትመንቶች ካሳ መስጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ።

ከወራት በፊት በክልሉ በተስተዋለው ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት ከደረሰባቸው ከተሞች መካከል ሻሸመኔ ፤ […]

October 20, 2020October 20, 2020የውጭ ዜና

አሜሪካን ጨምሮ አራት ሀገራት በህንድ ዉቅያኖስ ላይ የጋራ የጦር ልምምድ ሊያደርጉ ነዉ፡፡

በሚቀጥለው ሳምንት አሜሪካ፣ ህንድ ፣ጃፓንና አወስትራሊያ በህንድ ውቂያኖስ ላይ የማላባር ልምምድ በሚል […]

October 20, 2020October 20, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ቻይና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሻንጋይ እንዳይበር እገዳ ልትጥል እንደምትችል አስጠነቀቀች።

የቻይና ሲቪል አቪዬሽን ተቆጣጣሪ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ሻንጋይ በረራ […]

October 20, 2020October 20, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 250 ሺህ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ኪት መመረቱን ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ።

ኢትዮጵያ ቢጂአይ ባዮ ቴክኖሎጂ ከተባለው ግዙፍ የቻይና ኩባንያ በመተባበር ያቋቋመችው የኮሮና መመርመሪያ […]

October 20, 2020October 20, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ማንኛውም የመንግስት ሰራተኛ ማስክ ሳያደርግ ወደ ስራ እንዳይገባና አገልግሎት እንዳይሰጥ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ።

ኢንስቲትዩቱ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመሆን አስካሁን በተሰሩ የኮሮና ቫይረስ መካላከል ስራዎች […]

October 20, 2020October 20, 2020የውጭ ዜና

በአርጀንቲና በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከአንድ ሚሊየን ተሻገረ።

ሀገሪቱ አንድ ሚሊዮን ዜጎቿ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ያረጋገጠች አምስተኛዋ የአለም ሀገር ሆናለች፡፡ […]

Posts navigation

Previous 1 … 434 435 436 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.