Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

October 20, 2020October 20, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክፍለ ከተሞችን እና ወረዳዎችን እንደ አዲስ ሊደራጅ መሆኑን አስታወቀ።

የከተማ አስተዳድሩ ምክር ቤት 8ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ያካሄዳል፡፡ በ8ኛ […]

October 20, 2020October 20, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት ሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ 39 ኢትዮጵያውያን በህገወጥ መንገድ ወደ ደቡብ አፍሪካ ሲጓዙ በዛምቢያ ፖሊስ ተይዘዋል።

በምስራቃዊ ዛምቢያ ክልል በሚገኝ ኒምባ በተባለ መንደር 12 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መያዛቸውን የአካባቢው […]

October 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የአንበጣ መንጋን ለመከላከል የሚረዱ የፀረ አንበጣ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ከቻይና ተረከበች።

ኢትዮጵያ የአንበጣ መንጋን ለመከላከል የሚረዱ ተሸከርካሪዎችንና ሌሎች የፀረ-አንበጣ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ከቻይና መረከቧን […]

October 19, 2020October 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በቱሪስት ቪዛ ሰበብ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ወደ መካከለኛው ምስራቅ አገራት እየወጡ እንደሆነ ተገለጸ።

በኮሮና ወረርርሽኝ ምክንያት ሁሉም ሀገራት ከሌሎች ሀገራት የሚመጡ ሰራተኞችን መቀበል ማቆማቸው ይታወቃል፡፡ […]

October 19, 2020October 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የፓስፖርት አገልግሎት ከጥቅምት 10 ጀምሮ መስጠት ይጀምራል ተባለ፡፡

በኢሜግሬሽን፣ ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ […]

October 19, 2020October 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ፍርድ ቤቶች የሚሰጡትን ማንኛውም ውሳኔዎች አስፈጻሚው አካል ማክበር እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሳሰቡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት እኛ ያላከበርነው እና ያልታዘዝነው ፍርድ ቤት ነጻና ገለልተኛ ሆነ […]

October 19, 2020October 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የትራንስፖርት አገልግሎቱን ለማቀላጠፍ በሚል ስራ ይጀምራሉ የተባሉት ከ560 አውቶቢሶች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይጀምራሉ።

የአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት ችግር ለመፍታት 560 የግል ማህበራት አውቶብሶች በኪራይ […]

October 19, 2020October 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ገላን ወንዝ ላይ አንድ የ43 አመት ጎልማሳ ወንዝ ውስጥ ሕይወቱ አልፎ ማግኘቱን የአዲስ አበባ የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለፀ፡፡

በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ገላን ወንዝ ላይ የ43 አመት ጎልማሳ ሕይወቱ […]

October 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኤል ጂ ኤሌክትሮኒክስ ከወርልድ ቱጌዘር ጋር በመተባበር ለኮርያ ዘማች ኢትዮጵያዊያን ከስምንት መቶ ሺህ ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡

የኮርያው ኤል ጂ ኤሌክትሮኒክስ በኮርያ ጦርነት ለተሳተፉ 134 ኢትዮጵያዊያን ለእያንዳንዳቸው 6 ሺህ […]

October 19, 2020October 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የተከሰተው በረሃ አንበጣ መንጋ ታርሶ በነበረ 420 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ጉዳት ማድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሳወቁ፡፡

ዛሬ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ […]

Posts navigation

Previous 1 … 435 436 437 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.