Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

October 9, 2020October 9, 2020የውጭ ዜና

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከነገ ጀምሮ ወደ መደበኛ ስራቸዉ ይመለሳሉ ተባለ፡፡

በያዝነው ሳምንት መግቢያ ላይ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተሰማው የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ […]

October 8, 2020October 8, 2020የውጭ ዜና

ትራንፕ ወደ ቢሯቸው ተመልሰዋል

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኮቪድ 19 መያዛቸው ከተነገረ ከሳምንት ባነሰ ጊዜ ወደ ነጩ […]

October 8, 2020October 8, 2020የውጭ ዜና

ፔንስ እና ካሚላ ሃሪስ ክርክር አደረጉ

የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ እና የዲሞክራቶቹ ተፎካካሪያቸው ካሚላ ሃሪስ በቴሌቪዥን በቀጥታ […]

October 8, 2020October 8, 2020የውጭ ዜና

በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ የተጠረጠረው የፖሊስ መኮንን በ1 ሚሊዮን ዶላር ዋስ ከእስር ተለቀቀ።

ባልታጠቀ ጥቁር አሜሪካዊ ጆርጅ ፍሎይድ ግድያ የተከሰሰው የቀድሞው የአሜሪካ ፖሊስ መኮንን በዋስ […]

October 7, 2020October 7, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ጅቡቲ ድንበሯን ባለመክፋቷ ምክንያት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመጀመር መቸገሩን የኢትዮ ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አስታወቀ።

ባለፈው ዓመት 17 ሚሊየን ቶን ያህል ግብዓቶችን ወደ ሃገር ውስጥ ሲያጓጓዝ ሶስት […]

October 7, 2020October 7, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ብርሃን ባንክ ለገበታ ለአገር ፕሮጀክቶች 20 ሚሊዮን ድጋፍ አደረገ።

ባንኩ እንዳስታወቀው ለጎርጎራ፣ ወንጪ እና ኮይሻ ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ የሚያግዝ የ20 ሚሊዮን ብር […]

October 7, 2020October 7, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ፖሊስ በህገወጥ መንገድ የተከማቸ ከ2 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ብር በህዝብ ጥቆማ መያዙን አስታወቀ።

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በአንድ ንግድ ቤት ውስጥ የተከማቸ ከ2 ሚሊዮን 6 መቶ […]

October 7, 2020October 7, 2020የውጭ ዜና

ሞዛምቢክ ከኮቪድ-19 ነጻ መሆናቸውን የሚገልጽ ሐሰተኛ ማስረጃ በሚሰጡ አካላት ላይ መርመራ ጀመረች።

በሞዛምቢክ መዲና ሞፑቱ ከተማ የኮሮና ነፃ መሆንን የሚረጋግጡ ሀሰተኛ ምስክር ወረቀቶች በጥቁር […]

October 7, 2020October 7, 2020የውጭ ዜና

ደቡብ ሱዳን 14 አዳዲስ የነዳጅ ፕሮጀክቶችን ልትገነባ መሆኑን አስታወቀች።

ደቡብ ሱዳን ወደ ጦርነት ከመግባቷ በፊት በቀን 300 ሺህ በርሜል ታመርት የነበረ […]

October 7, 2020October 7, 2020የውጭ ዜና

ቻይና የኮቪድ 19 የክትባት ሂደት ላይ የደረሰችበትን ደረጃ የዓለም ጤና ድርጅት እውቅና እንዲሰጣት ጠየቀች፡፡

ቻይና ክትባቱን ለማግኘት የደረሰችበትን የምርምር ደረጃ የዓለም ጤና ድርጅት እውቅና እንዲሰጣት ጠይቃለች፡፡ […]

Posts navigation

Previous 1 … 441 442 443 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.