Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

August 28, 2020August 28, 2020የውጭ ዜና

እግር ኳስ በመጫወት ላይ ሳሉ በደረሰ የመብረቅ አደጋ የ10 ህጻናት ሕይወት አለፈ፡፡

በዩጋንዳ ዝናቡን ተከትሎ በተፈጠረው የመብረቅ ብልጭታ ኳስ በመጫወት ላይ የነበሩ አስር ህጻናት […]

August 28, 2020August 28, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት የፖለቲካ አመለካከትን ለመደፍጠጥ የሚያደርገውን ጥረት እንዲያቆም አብን አሳሰበ፡፡

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ዛሬ ባወጣው መግለጫ በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተፈፀመው […]

August 28, 2020August 28, 2020የውጭ ዜና

የጃፓኑ ጠቅላይ ሚንስትር ሽንዞ አቤ በፈቃዳቸው ስልጣን ለቀቁ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣናቸውን በፈቃዳቸው የለቀቁት በገጠማቸው የጤና ምክንያት ሳቢያ መሆኑን አስታውቀዋል። የጃፓኑ […]

August 26, 2020August 26, 2020የውጭ ዜና

በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ዜጎች ቁጥር 1.2 ሚሊየን ደረሰ፡፡

በአህጉሪቱ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ዜጎች ቁጥር በየቀኑ እያሻቀበ ሲሆን እስከዚህ ሰአት ድረስ […]

August 26, 2020August 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ከድምጻዊ ሀጫሉ ግድያ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ሁከት 67 ምዕመናን እንደተገደሉባት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በተፈጠረው ሁከት ምክንያት ተጎድተዋል ወደ ተባሉ አካባቢዎች […]

August 26, 2020August 26, 2020የውጭ ዜና

ኢራን አሜሪካ የ2015ቱን የኑክሌር ስምምነትን ካከበረች ወደ ድርድር ለመመለስ ፈቃደኛ እንደሆነች አስታወቀች።

በወቅቱ የእሜሪካ ፕሬዘዳንት ኦባማ የስልጣን ዘመን ኢራን ከአውሮፓ ሀያላን አገራት ጋር ኑክሌርን […]

August 25, 2020August 25, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ውዳሴ ዲያግኖስቲክ የምርመራ መእከል ለአንድ ሺህ ዜጎች የነጻ የህክምና ሊሰጥ ነው።

ማእከሉ “ጳጉሜን ለጤና” በተሰኘ መጠሪያ ዘንድሮ ለ11ኛ ጊዜ ከፍለው መመርመር ለማይችሉ ዜጎች […]

August 25, 2020August 25, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

69 በመቶ ኢትዮጵያዊያን ሕገ መንግስቱ እንዲሻሻል እንደሚፈልጉ አንድ ጥናት አመለከተ።

አፍሮ ባሮ ሜትር የተሰኘው ትኩረቱን በህግ እና ፌደራሊዝም ጉዳዮች ያደረገው የጥናት እና […]

August 25, 2020August 25, 2020የውጭ ዜና

በኡጋንዳ 150 የህግ ታራሚዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡

የኡጋንዳ ባለስልጣናት እንዳሉት በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል በሚገኝ የገጠር ማረሚያ ቤት ውስጥ ከ150 […]

August 25, 2020August 25, 2020የውጭ ዜና

አልጄሪያውያን በቀጣዩ ህዳር በአዲሱ ህገመንግስት ላይ ሕዝበ ውሳኔ ለማካሄድ ቀጠሮ ይዘዋል፡፡

በአውሮፓውያኑ ህዳር 1 አዲስ በሚወጣው የሀገሪቱ ህገመንግስት ላይ ህዝበ ውሳኔ እንደሚካሄድ የተናገሩት […]

Posts navigation

Previous 1 … 455 456 457 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.