Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

August 31, 2020August 31, 2020የውጭ ዜና

የመጀመርያው ታሪካዊው የንግድ አይሮፕላን ከእስራኤል ተነስቶ የተባበሩት አረብ ኤምሬት አርፏል።

ኤል አል አየር መንገድ የአሜሪካንና የእስራኤልን ተወካዮች ይዞ የሶስት ሰአት በረራ በማድረግ […]

August 31, 2020August 31, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በአምሰት ክፍለ ከተሞች ብቻ ከ210 ሺህ ካሬ ሜተር በላይ መሬት መወረሩን ኢዜማ አስታወቀ።

ፓርቲው አደረኩት ባለው ጥናት በ2012 በጀት ዓመት መስከረም ወር ላይ ለባለዕድለኞች ወጥተዋል […]

August 31, 2020August 31, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ጠበቃ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ደንበኛዬ እየተጉላላብኝ ነው አለ፡፡

ከአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ ከቤታቸው የተያዙት ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ያለ […]

August 31, 2020August 31, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ውስጥ በአምስት መስመሮች ከ3 ሺህ በላይ ኪሎ ሜትር የባቡር ሀዲድ ለመገንባት ማቀዷን አስታወቀች።

የትራንስፖርት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው የባቡር መሰረተ ልማት ዝርጋታ አሁን ካለበት 902 ኪሎ ሜትር […]

August 31, 2020August 31, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ሰራተኞች ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ17 ሚሊየን ብር በላይ የቦንድ ግዢ እንደሚፈጽሙ አስታወቁ፡፡

የኮሚሽኑ አመራርና ሠራተኞች ከ17 ሚሊዮን 327 ሺህ ብር በላይ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ […]

August 31, 2020August 31, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል በጆር ወረዳ በጎርፍ ምክንያት ከስድስት ሺህ በላይ ሰዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ፡፡

የክልሉ ፕረስ ሴክረታሪያት ጽ/ቤት ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በጆር ወረዳ በተከሰተ ጎርፍ […]

August 31, 2020August 31, 2020የውጭ ዜና

የሱዳን አማፅያን ለ17 ዓመታት የዘለቀውን ግጭት ለማስቆም ከመንግስት ጋር ተስማሙ፡፡

የሱዳን ዋና የአማፅያን ህብረቱ ከመንግስት ጋር ቁልፍ የሰላም ስምምነት ለማከናወን መስማማታቸውን ታዋቂው […]

August 31, 2020August 31, 2020የውጭ ዜና

ግብፅ በፀረ-ሽብር ዘመቻ 77 አክራሪ ታጣቂዎች መግደሏ አስታወቀች፡፡

ግብፅ በ30 ቀናት ውስጥ ባከናወነችው የፀረ-ሽብር ዘመቻ ከ70 በላይ ፅንፈኛ ታጣቂዎችን መገደላቸውን […]

August 31, 2020August 31, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ለ61 ፖሊስ አባላት የማዕረግ እድገት ሰጠ።

በዚህም መሰረት 2 የምክትል ኮሚሽርነት 7 የረዳት ኮሚሽርነት እና ለ52ቱ ደግሞ ከኮማደር […]

August 28, 2020August 28, 2020የውጭ ዜና

የዩጋንዳው ፕሬዘዳንት ዮሪ ካጉታ ሙሴቪኒ ሕልም አይቻለሁ በሚል ብሔራዊ የጸሎት ቀን አወጁ፡፡

የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሶቪኒ በነገው ዕለት ብሔራዊ የጸሎት ቀን እንዲሆን አውጀዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ […]

Posts navigation

Previous 1 … 454 455 456 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.