Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

July 29, 2020July 29, 2020የውጭ ዜና

ፌስቡክ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ለአፍሪካ ቴሌኮም መሰረተ ልማት 57 ቢሊዮን ዶላር ወጪ እንደሚያደርግ አስታወቀ።

ኩባንያው በ57 ቢሊዮን ዶላር የአፍሪካን የቴሌኮም መሠረተ ልማት ችግር ለመፍታት ወጪ እንደሚያደርግ […]

July 29, 2020July 29, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ሸገር የዳቦ ፋብሪካ ከማምረት አቅሙ በግማሽ በመቶ ቀንሶ ዳቦ እያመረተ መሆኑን አስታወቀ።

በተመጣጠነ ዋጋ ዳቦ ለኅብረተሰቡ ለማቅረብ እንዲችል ታስቦበት ሥራ የጀመረው ይህ ፋብሪካ በሰዓት […]

July 29, 2020July 29, 2020የውጭ ዜና

የኮሮና ቫይረስ 90 በመቶ በላይ ሽፋን ያገኘው በከተሞች ላይ ብቻ መሆኑን ተመድ አስታወቀ፡፡

ዓለም ከፍተኛ የጤና ቀውስ እንዳይከሰት መስራት እንዳለባትም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማሳሰቡን ሲጂቲኤን […]

July 28, 2020July 28, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በዓለማችን ከትቢ በመቀጠል ሁለተኛው ገዳይ የሆነው የጉበት በሽታ ቀን በመከበር ላይ ይገኛል።

በዓሉ ከጉበት በሽታ ነጻ የሆነ ነገን እንፍጠር በሚል መሪ ቃል በአለም ለ10ኛ […]

July 28, 2020July 28, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በ10 ቀናት ውስጥ 15 ሚሊዮን ህፃናትን የኩፍኝ ክትባት መከተቧን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።

የከቪድ 19 ስርጭትን ለመግታት ከሚደረገው ጥረት ጎን ለጎን ኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ህፃናትን […]

July 28, 2020July 28, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን በህዳሴዉ ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የፊታችን ሰኞ ሊሰበሰቡ ነው፡፡

የሱዳኑ የሙሃና መስኖ ሚንስቴር እንዳለዉ ህብረቱ ከቀጣይ ሰኞ ጀምሮ ሶስቱን ሀገራት ማለትም […]

July 28, 2020July 28, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በ COVID-19 ተጽዕኖዎች ተጎጂ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል የ200 ሚሊየን ብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ።

የህብረተሰብ የተፋጠነ የንፁህ ውሃ አቅርቦት ፣ የአካባቢ ጽዳትና የግል ንፅህና ፕሮጀክት (COWASH) […]

July 28, 2020July 28, 2020የውጭ ዜና

የጉዞ እገዳን መጣል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ዘላቂ መፍትሄ አይደለም ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡

ድርጅቱ ዓለም አቀፍ በረራዎችን ማገድ ኮቪድ 19ን ለመከላከል ዘላቂ መፍትሄ ስላልሆነ፤ ሀገራት […]

July 28, 2020July 28, 2020የውጭ ዜና

የአሜሪካ ሪፐብሊካን ፓርቲ ከኮቪድ 19 ኢኮኖሚያዊ ጫና ለማገገም የ1 ትሪሊዮን ዶላር እቅድ አስተዋወቀ፡፡

ሪፐብሊካኑ ኮቪድ 19 በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያደረሰውን ኪሳራ ለመካካስ የሚያስችል ተጨማሪ የ1 […]

July 28, 2020July 28, 2020የውጭ ዜና

የጉዞ እገዳን መጣል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ዘላቂ መፍትሄ አይደለም ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡

ድርጅቱ ዓለም አቀፍ በረራዎችን ማገድ ኮቪድ 19ን ለመከላከል ዘላቂ መፍትሄ ስላልሆነ፤ ሀገራት […]

Posts navigation

Previous 1 … 465 466 467 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.