Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

July 27, 2020July 27, 2020የውጭ ዜና

የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች በፍጥነት እየጨመረ የመጣባት ሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሞሮኮ በአዲስ መልክ ዋና ዋና ከተሞችን ዘጋች።

እንደ ካዛብላንካ፣ታንጋየር፣ማራካሽ፣ፌዝ እና ሜክኔስ ባሉ የሀገሪቱ ትልልቅ ከተሞች እንቅስቃሴዎች መታገዳቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ […]

July 27, 2020July 27, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈፀም መቸገሩን የጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡

የቢሮው ሃላፊ ካን ጋሏክ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጋምቤላ […]

July 27, 2020July 27, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ሀይሌ ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ መኪና ስጦታ አበረከተ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት በኤሌክትሪክ ኃይል አማካኝነት የምትሠራ እና የሀዩንዳይ […]

July 27, 2020July 27, 2020የውጭ ዜና

በቻይና የአሜሪካ ዲፕሎማቶች ከሀገሪቱ መውጣት ጀምረዋል፡፡

ቻይና በቼን-ግዱ የሚገኝው የአሜሪካ ቆንሱል መዝጋቷን ተከትሎ ነው ዲፕሎማቶቹ ከሀገሪቷ መውጣት የጀመሩት፡፡ […]

July 24, 2020July 24, 2020የውጭ ዜና

ቻይና በቼንግዱ የሚገኝውን የአሜሪካን ቆንስላ እንዲዘጋ ትዕዛዝ ሰጠች፡፡

እንደ CNN ዘገባ ሀገሪቷ ቆንስላውን እንዲዘጋ ትዕዛዝ ያስተላለፈችው አሜሪካ በሂውስተን የሚገኝውን የቻይና […]

July 22, 2020July 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የክልል ታርጋ ያላቸው ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪዎች በአዲስ አበባ ሲንቀሳቀሱ ካገኘ እንደሚወርስ የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።

በቢሮው ፍቃድ ከተሰጣቸው ሞተረኞች ውጪ የክልል ታርጋ ቢኖራቸው እንኳን ማንኛውም ሞተረኞች በመዲናዋ […]

July 22, 2020July 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ታላቁ የህዳሴው ግድብ ውሀ መያዙን ተከትሎ “አባይ ተገርቶ ወንዝም ሐይቅም ሆነ” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ።

ታላቁ የህዳሴው ግድብ የመጀመሪያ ዓመት የዉሃ ሙሌቱ ተጠናቋል ተብሏል። ግድቡ ውሃ መያዙን […]

July 21, 2020July 21, 2020የውጭ ዜና

የግብፅ ፓርላማ በሊቢያ ጉዳይ ላይ ሀገሪቱ ጣልቃ እንድትገባ ፈቀደ፡፡

የግብፅ ፓርላማ ለፕሬዝዳት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ በሊቢያ ጉዳይ ላይ ጣልቃ እንዲገቡ […]

July 20, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በ2012 በጀት ዓመት ከ340 ሺህ በላይ የተሸከርካሪ ሰሌዳ ወደ ሃገር ውስጥ ማስገባቷ ተገለጸ፡፡

የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ለኢትዮ ኤፍኤም እንዳስታወቀው በ2012 በጀት ዓመት ከ340 ሺ በላይ […]

July 20, 2020July 20, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ኅብረት በህዳሴ ግድቡ የድርድር ውጤት ሪፖርት ላይ ነገ እንደሚመክር ይጠበቃል።

የአፍሪካ ኅብረት ጠቅላላ ጉባዔ ቢሮ በህዳሴ ግድቡ ድርድር ዙሪያ ሦስቱ ተደራዳሪ ወገኖች […]

Posts navigation

Previous 1 … 466 467 468 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.