Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

July 20, 2020July 20, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ትራስፖርት ቢሮ መመሪያ በተላለፉ አሽከርካሪዎች ቅጣት 14 ሚሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በበጀት ዓመቱ 36 ሺ 124 የትራፊክ መመሪያ የመተላለፍ […]

July 20, 2020July 20, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የእርግብ አተር፣ ቀይ ዥንጉርጉር ቦሎቄ እና ፒንቶ ቢን የተባሉት ምርቶች ከመስከረም ጀምሮ ግብይታቸው በኢትዮጵያ ምርት ገበያ የግብይት ስርዓት ብቻ እንዲፈጸም ተወሰነ፡፡

በ2012 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ለማግኘት የታቀደው ገቢ ሙሉ በሙሉ ላለመገኘቱ ምክንያት […]

July 20, 2020July 20, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በየጊዜው ለሚከሰተው ቀውስ ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት በአጥፊዎች ላይ ተጠያቂነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ገለፀ፡፡

በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ የሚገጥመውን የፅጥታ ችግር እና የዜጎችን የደህነንት ጥያቄ ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት […]

July 15, 2020July 15, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት መጀመሩን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት የግድቡን ተፈጥሯዊ የግንባታ ሂደት በጠበቀ መልኩ እየተከናወነ […]

July 15, 2020July 15, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው 2012 በጀት ዓመት ከ 1 ነጥብ 8 ቢሊዮን በላይ ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳቧ ተገለጸ።

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሁሉም በሩን በመዝጋቱ ምክንያት የዓለም ኢንቨስትመንት ማሽቆልቆሉ ይታወሳል።የሰዎች እንቅስቃሴ […]

July 15, 2020July 15, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ከኮሮና ባይረስ የሚያገግሙ ሰዎች ባይረሱን ሊያስተላልፍ የሚችሉበት አጋጣሚ ሊኖር እንደሚችል ተነገረ፡፡

ከሰሞኑ በሃገራችን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያገግሙ ሰዎች አሃዝ መበራከቱን ተከትሎ አሃዙ እንዴት ከፍ […]

July 15, 2020July 15, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ከአራት ሚሊዮን በላይ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት እቅድ ተይዟል።

የፌደራል ፕላን እና ልማት ኮሚሽን የቀጣዮቹ 10 ዓመታት ብሔራዊ እቅድን ከተለያዩ ጉዳዩ […]

July 15, 2020July 15, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ፓስፖርትን ጨምሮ ሌሎች ሙሉ አገልግሎቶችን መስጠት ሊጀምር መሆኑን የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ።

ኤጀንሲው ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳለው በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ሙሉ በሙሉ አገልግሎቱን ለመስጠት […]

July 15, 2020July 15, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን ሲያደርጉት የነበረው ድርድር መቋረጡ ተገልጿል፡፡

ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ላለፉት […]

June 29, 2020June 29, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3693 የላብራቶሪ ምርመራ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5846 ደርሷል። ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ […]

Posts navigation

Previous 1 … 467 468 469 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.