Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 10, 2020June 10, 2020የውጭ ዜና

ጣልያናዊያን በኮሮና ቫይረስ ለሞቱ የእስልማና እምነት ተከታዮች የመቃብር ቦታ እጥረት ገጥሞናል አሉ።

በኮሮና ምክንያት ህይዎታቸውን ያጡ ጣልያናዊያን ሙስሊሞች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑን ተከትሎ የመቃብር ስፍራ […]

June 10, 2020June 10, 2020የውጭ ዜና

ከቱኒዝያ ወደ ጣልያን ስደተኞችን ጭና ስትጓዝ በነበረች ጀልባ በደረሰ የመገልበጥ አደጋ የ 20 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

ከቱኒዚያ የባህር ዳቻ በመነሳት ከ50 በላይ የአፍሪካ ስደተኞችን ጭና በነበረችው ጀልባ ላይ […]

June 9, 2020June 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሚያ ክልል መንግስት ብስለት ከጎደለው መግለጫው እንዲታቀብ ኦነግ አሳሰበ።

ባለፈው ሳምንት የኦሮሚያ ክልል መንግስት ”ሕዝቡ ከአገር ጥቅም በተቃራኒ ከቆሙት አካላት ሊጠነቀቅ […]

June 9, 2020June 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የግል ሆስፒታሎች እና ክሊኒኮች በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት በመዘጋት ላይ መሆናቸውን ተገለፀ።

የኢትዮጲያ ጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው፤ ህብረተሰቡ በዚህ ሰእት ለመደበኛ […]

June 9, 2020June 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 190ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 190 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ የ 5 ሰዎች ህይወት ደግሞ […]

June 9, 2020June 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ አመራሮች ላይ የግድያ ወንጀል የፈፀመው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

ግንቦት 23/2012 ዓ.ም ህግ በማስከበር ላይ የነበሩ የራያ ቆቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ […]

June 9, 2020June 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በሚያዚያ ወር ወጪ ንግድ 329 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ።

የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ እንዳመለከተው በ2012 በጀት […]

June 9, 2020June 9, 2020የውጭ ዜና

በጅቡቲ የአየር ሀይል አብራሪ ላይ የደረሰውን ድብደባ ተከትሉ የተቃውሞ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው።

በጅቡቲ አየር ሃይል ውስጥ የሚሰራ አነድ የጦር ጀት አብራሪ በአገሩ ያለውን አገዛዝ […]

June 9, 2020June 9, 2020የውጭ ዜና

በአሜሪካ ከ ሁለት ወራት በኋላ ዝቅተኛው ከኮሮና ጋር የተያያዘ ሞት ተመዘገበ ።

በአሜሪካ ከ ሁለት ወራት በኋላ ዝቅተኛው ከኮሮና ጋር የተያያዘ ሞት ተመዘገበ ። […]

June 9, 2020June 9, 2020የውጭ ዜና

የቱርክ ፕሬዝዳንት በሊቢያ ጉዳይ ላይ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጋር መስማማታቸውን ተናገሩ፡፡

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ጣይብ ኤርዶአን በሊቢያ ያለውን ቀውስ ተከትሎ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራንፕ […]

Posts navigation

Previous 1 … 477 478 479 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.