Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

January 28, 2026January 28, 2026ስፖርት

የአርሰናል ተጋጣሚ ማነው?

አርሰናል ዛሬ ምሽት በኤምሬትስ የቻምፒዮንስ ሊግ የመጨረሻ ጨዋታውን ከካይራት አልማቲ ጋር በማድረግ […]

January 28, 2026January 28, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

” የምርጫ አመት ስለሆነ የማንችለውን አንድም ቃል አንገባም  “አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ከንቲባዋ ይህንን ያሉት አስተዳደራቸው  የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት አፈፃፀም ግምገማ ላይ […]

January 28, 2026January 28, 2026የውጭ ዜና

በኬንያ ለረጅም ጊዜ የቆየው ድርቅ በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎችን ለችግር አጋልጧል ተባለ

በድርቅ በተመታው በሰሜን ምስራቅ ኬንያ የሚገኙ ነዋሪዎች፤የሞቱ ከብቶቻቸውን ወደ ሩቅ ሜዳዎች እየጎተቱ […]

January 28, 2026January 28, 2026የውጭ ዜና

የህንድ ማሃራሽትራ ግዛት ምክትል ሚኒስትር በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸው አለፈ

የህንድ ባለጸጋ ግዛት የሆነችው የማሃራሽትራ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አጂት ፓዋር፣ ረቡዕ ዕለት […]

January 28, 2026የውጭ ዜና

ዘለንስኪ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ሩሲያ ያደረሰችውን የድሮን ጥቃት ኮነኑ

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ፣ ቢያንስ አምስት ሰዎችን የገደለውንና በርካታዎችን ያቆሰለውን የሩሲያ የድሮን […]

January 28, 2026January 28, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የሉዓላዊነት አሻራ እንጂ የአሜሪካ ስጦታ አይደለም ሲሉ ምሁራን ተናገሩ

በዳቮስ ስዊዘርላንድ በተካሄደው የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ላይ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ታላቁ […]

January 28, 2026January 28, 2026የውጭ ዜና

ሔዝቦላህ እና በኢራቅ የሚገኙ ታጣቂ ቡድኖች አሜሪካን አስጠነቀቁ

ባለፉት ሳምንታት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሲዝቱ እንደነበረው አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃት ከፈጸመች […]

January 28, 2026January 28, 2026የውጭ ዜና

የሕክምና ትምህርት ቤት ለመግባት ሲል የገዛ እግሩን የቆረጠው ወጣት

አስደናቂ እና ያልተለመዱ ክስተቶችን መስማት አዲስ ካልሆነባት ህንድ አለምን ድንጋጤ እና ግርምት […]

January 28, 2026January 28, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ሞርጌጅ ባንክ ወይም የቤት ብድር ባንክን ሀላፊነት ወስዶ መልሶ እንዲያደራጅ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ተጠየቀ

በሀገሪቱ ቀድሞ የነበረዉ የሞርጌጅ ባንክ ባልታወቀ ምክንያት ወደ ንግድ ባንክ መቀላቀሉም ተገልፆል። […]

January 27, 2026January 27, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ዘመን ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ 100 ቢሊዮን ብርን መሻገሩን አሳወቀ

ዘመን ባንክ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት እጅግ ስኬታማ አፈጻጸም […]

Posts navigation

Previous 1 2 3 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.