በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ከሁለት ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ በታጣቂዎች በተፈጸሙ ጥቃቶች እና በተከሰቱ ግጭቶች በርካታ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።

ኮሚሽኑ ከጥቅምት ወር መጨረሻ አንስቶ በክልሎቹ ውስጥ የተፈጸሙትን ጥቃቶች በተመለከተ የደረሱትን ጥቆማዎች […]

በረጅም የሀገር ግንባታ ወቅት ካለፉት መንግስታት እስካሁኑ መንግስት ድረስ ለስልጣን ማራዘሚያነት የሚፈጥሯቸው ትርክቶች በዜጐች የጋራ እሴቶች፣ መብቶች ላይ ያተኮሩ ባለመሆኑ ኢትዮጵያ ለተራዘመ ግጭት ውስጥ እንድትገባ ዳርጓታል አሉ አቶ ታዬ ደንደዓ፡፡

የሰላም ሚንስቴር ዴዔታ አቶ ታዬ ደንደዓ የሀገረ መንግስት ግንባታችን ረጅም ዘመናት የወሰደ […]