ኢሰመጉ፣ በኦሮሚያ ክልል በታጣቂዎች በሚፈጸሙ “ዘርፈ ብዙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች” ሳቢያ ሕዝቡ ለአካላዊ፣ ስነ ልቦናዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ተጋልጧል ሲል አዲስ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

ኢሰመጉ፣ የኦሮሚያ ክልል ጸጥታ አካላት ወንጀል ሠርቶ ተጠያቂ ያለመኾን ባህል እንዲቀር ወንጀለኞች […]