Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

October 16, 2023October 16, 2023የውጭ ዜና

ግብፅ በፍልስጤም-እስራኤል ግጭት ዙሪያ አለም አቀፍ የመሪዎች ጉባኤ ጠርታለች።

ካይሮ ሁኔታዉን ለማረጋጋት ማንኛውንም ጥረት ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን ፕሬዝዳንት አል ሲሲ ተናግረዋል። […]

October 16, 2023October 16, 2023የውጭ ዜና

ፖፕ ፍራንሲስ በጋዛ ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ ጠይቀዋል፡፡

በቀጠናው እየተባባሰ የመጣዉን ግጭት ተከትሎ ፖፕ ፍራንሲስ ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ ጠይቀዋል፡፡ በጋዛ […]

October 16, 2023October 16, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ 14 መድሃኒት አምራች ኢንደስትሪዎች 6ቱ ምርታቸውን ወደ ውጭ ሃገራት መላክ ጀምረዋል ተባለ፡፡

ይህን የተናገሩት የኢትዮጵያ መድሃኒትና የህክምና መገልገያዎች አምራች ኢንደስትሪዎች ዘርፍ ማህበር ፕሬዘዳንት ዶ/ር […]

October 16, 2023October 16, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የትራፊክ ቅጣትን ለማሻሻል የሚያስችል አዲስ ጥናት እየተካሄደ ነው ተብሏል፡፡

ጥናቱ አሁን በሃገሪቱ እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ በተሻለ ሁኔታ ለመቀነስ እንደሚያግዝ፣ የአዲስ […]

October 16, 2023October 16, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በክልሉ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ቁመና የለም ሲሉ ተናግረዋል።

ክልሉ በከፍተኛ ሁኔታ በተጎዳበትና ዜጎች ከቤት ንብረታቸዉ ተፈናቅለዉ በርካታ ቦታዎች በወራሪ ሀይሎች […]

October 12, 2023October 12, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ከ80 ሺህ በላይ የሚሆኑ የፍሳሽ ማስወገጃ ጉድጓድ ክዳኖች ስርቆት ተፈጽሟል ተባለ፡፡

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በመዲናዋ ከ80 ሺህ በላይ የሚሆኑ የፍሳሽ ማስወገጃ […]

October 12, 2023October 12, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ሶስተኛው የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ውይይት በሚቀጥለው ሳምንት በካይሮ ይካሄዳል ተባለ፡፡

ሶስተኛው ውይይት ጥቅምት 11 እና 12 2016 ዓ.ም በግብጽ ካይሮ እንደሚካሄድ የውጭ […]

October 12, 2023October 12, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ ከ3 መቶ ሺህ በላይ ለሆኑ ሴቶች ነፃ የህግ አገልግሎት ሰጥቻለው አለ።

ማህበሩ ከተቋቋመበት 1987 አንስቶ ከ3 መቶ ሺህ በላይ ለሚሆኑ ሴቶች ነፃ የህግ […]

October 12, 2023October 12, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

እንቆጳ ሰሚት የተሰኘ በስራ ፈጠራ፣ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ላይ ትኩረቱን ያደረገ ኮንፈረንስ በዛሬው እለት ተጀምሯል።

የስራና ክሆሎት ሚኒስቴር ከፍሎለስ ኤቨንትስ ጋር በጋራ በመሆን ያዘጋጁት እንቆጳ ሰሚት ትኩረቱን […]

October 11, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ፒያሳ ማዘጋጃ ቤት እና ቸርቸር ጎዳና መነሻቸው የነበሩ የታክሲ መሳፈሪያ ተርሚናሎች ሊቀየሩ ነው።

ከዚህ ቀደም ፒያሳ መዘጋጃ ቤት እንዲሁም ቸርቸር ጎዳና ጫፍ መነሻቸውን ያደርጉ የነበሩ […]

Posts navigation

Previous 1 … 124 125 126 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.