Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

October 11, 2023October 11, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በአገራችን 8 በመቶ የሚሆኑ ወንዶች በጡት ካንሰር ይጠቃሉ።

በአለም ዓቀፍ ደረጃ በወንዶች ላይ የሚከሰት የጡት ካንሰር መጠን ከ1 በመቶ በታች […]

October 9, 2023October 9, 2023የውጭ ዜና

እስራኤል ወታደሮቿ ጋዛን ሙሉ በሙሉ እንዲወሩ አዘዘች::

በሃማስ ሮኬቶች እየተናጠች የምትገኘዉ ሀገረ እስራኤል የጋዛ ክልል በወታሮቿ እንዲወረር ትዕዛዝ ሰጥታለች፡፡ […]

October 9, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች መካከል 3.2 በመቶ ተማሪዎች ብቻ ማለፋቸዉ ተገለጸ

ፈተናዉን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 3.2 በመቶ ብቻ ማለፋቸዉን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ በዚህኛዉ […]

October 9, 2023October 9, 2023የውጭ ዜና

በአስራኤና በሃማስ መካከል በተቀሰቀሰዉ ጦርነት በሀገሪቱ የሚገኙ ቤተ እስራኤላዉያንና ኢትዮጵያውያን የጉዳቱ ሰለባ መሆናቸዉ ተሰማ፡፡

ሃማስ በእስራኤል ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መክፈቱን ተከትሎ በሀገሪቱ የሚገኙ ቤተ እስራኤላዉያንና […]

October 9, 2023October 9, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ኦነግ ሸኔ በሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ የገጠር ቀበሌዎች በንፁሃን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መክፈቱ ተነገረ፡፡

የወረዳው አስተዳዳርም የሽብር ቡድኑን ጥቃት ለመመከት በቂ የፀጥታ ኃይል እንደሌለው ለጣቢያችን አስታውቋል፡፡ከዚህ […]

October 9, 2023October 9, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ግጭቶች መቋጫ እንዲያገኙ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት አስታወቀ።

የሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች እና የምሁራን ትብብር ዲሞክራሲያዊ እና ሰብዓዊ መብቶች ላይ አተኩሮ […]

October 5, 2023October 5, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ለሚከበረው የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ተከብሮ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡

መስከረም 26 ቀን 2016 ዓ.ም የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል በአዲስ አበባ ይከበራል፡፡ […]

October 5, 2023October 5, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

100 ኪሎ ጤፍ—-15 ሺህ ብር፤

በአዲስ አበባ 100 ኪሎ ጤፍ 15 ሺህ ብር ድረስ እየተሸጠ ይገኛል፡፡ አንደኛ […]

October 5, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ከ21 ሺህ ሄክታር በላይ በአንበጣ መንጋ መሸፈኑ እንዳሳሰበው የክልሉ የግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

በትግራይ ክልል በተከሰተው አዲስ የዛፍ ላይ አንበጣ ከ21ሺ ሄክታር በላይ የሚሆን አካባቢን […]

October 3, 2023October 3, 2023የውጭ ዜና

ካርቱም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተነገረ፡፡

ሱዳን ካርቱም ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ በተፈጸመ የከባድ መሣሪያ ጥቃት ጉዳት […]

Posts navigation

Previous 1 … 125 126 127 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.