Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

September 21, 2023September 21, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ያለው የፀጥታ ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ /ኢሰመጉ/ እየደረሱት ባለው መረጃ መሰረት የዜጎች በሰላም ወጥተው […]

September 20, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በሸገር ከተማ ገላን ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ጊዜያዊ ማቆያ ማዕከል ህጻናትና አረጋዊያን ሳይቀር እንደሚገኙ ገለጸ፡፡

በማቆያ ማእከሉ የሚገኙት ሰዎች ውሎ እና አዳራቸውን በጎዳና ላይ ያደረጉ ሰዎች ሲሆኑ፤ […]

September 20, 2023September 20, 2023የውጭ ዜና

ፖል ካጋሜ በቀጣይ ዓመት በምርጫ እንደሚወዳደሩ ተናገሩ፡፡

የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ለአራተኛ ጊዜ ለፕሬዝዳንትነት እንደሚወዳደሩ ተናገረዋል።ከፈረንጆቹ 1998 ጀምሮ ሩዋንዳን […]

September 20, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ቶታል ኢነርጂስ ለ45 ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የነዳጅ ማደያ መልሶ ገንብቶ አስመርቋል።

ከ73 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የቶታል ኢነርጂስ ነዳጅ ማደያ መልሶ ግንባታ […]

September 20, 2023September 20, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከ30 በመቶ በላይ የግብርና ምርቷን በድህረ የምርት አሰባሰብ ወቅት እንደሚባክንባት አንድ ጥናት አመለከተ።

በዚህም ምክንያት ከ 100 ሚሊየን በላይ እንደሆነ ከሚገመተው የኢትዮጵያ ህዝብ መካከል 25 […]

September 18, 2023September 18, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ከወሰን ጋር በተያያዘ አለመግባባት የተፈጠረባት የወልቂጤ ከተማ፣ የወሰን ማስከበር ስራው በአስቸኳይ እንዲሰራ ነዋሪዎች ጠይቀዋል፡፡

አዲሱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተደራጀ በኃላ ከወልቂጤ ከተማ ወሰን ማስከበር ጋር በተያያዘ […]

September 18, 2023September 18, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ዋግህምራና አካባቢዉ የመማር ማስተማር ሂደቱ ከተቋረጠ ከአራት ዓመት በላይ ሆኖታል ተባለ፡፡

ቀደም ሲል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት፣ከዛም በሰሜኑ ጦርነት አማካኝነት ተቋርጦ የቆየዉ የመማር ማስተማር […]

September 15, 2023September 15, 2023የውጭ ዜና

ጣሊያን በስደተኞች ተጨናንቃለች

በአንድ ቀን 7ሺህ ስደተኞች ጣሊያን መግባታቸው ተሰማ፡፡ይህንንም ተከትሎ የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ […]

September 15, 2023September 15, 2023የውጭ ዜና

አሜሪካ ለግብጽ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ አደረገች፡፡

የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ለግብጽ የሚያደርገውን አመታዊ በጀት አጽድቋል፡፡ በዚህም ግብጽ 1.2 […]

September 15, 2023September 15, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በወባ ወረርሽኝ ላይ ያተኮረ ዓመታዊ ኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊካሄድ ነው፡፡

የጤና ሚንስቴር በመላው አፍሪካ የወባ ትንኝ ቀጥጥር ማህበር (Pan-African Mosquito Control Association) […]

Posts navigation

Previous 1 … 127 128 129 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.