Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

October 3, 2023October 3, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ኮካኮላ ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ያደረገባቸውን የንፁህ ውሃ መጠጥ ቦኖዎችን አስመርቋል።

ኮካኮላ ቤቬሬጅስ አፍሪካ -ኢትዮጵያ ከ 8መቶ በላይ አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የመጠጥ ውሃ […]

October 2, 2023October 2, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ተገቢው ምርመራ ተደርጎ ለተጎጅዎች መፍትሔ ይሰጥ ኢሰመኮ

በሶማሊ እና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢ ላይ በክልሎቹ የጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ […]

October 2, 2023October 2, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የአየር ንብረት ለዉጥ ላይ ያተኮሩ ስራዎችን ለመተግበር የሚያስችል 4 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ የገንዘብ ድጋፍ መገኘቱን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ለአራት ቀናት የሚቆይ በተለይም አየር ንብረት ለዉጥ ላይ መሰረት […]

October 2, 2023October 2, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የሰዎችን ጤና ክፉኛ እየጎዳ ነው የተባለውና ለበርካታ አመታት የበረት አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው የሸጎሌ በረት ማእከል እንዲነሳ ተጠይቋል።

በረቱ ከቦታው እንዲነሳ የጠየቀው population health environment የተሰኘ በአካባቢ ጥበቃ ላይ የሚሰራ […]

September 29, 2023September 29, 2023የውጭ ዜና

ፑቲን ከሳልቫኪር ጋር መከሩ።

የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ፑቲን […]

September 29, 2023September 29, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ብፁዕ አቡነ ሰላማ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።

ብፁዕ አቡነ ሰላማ ባደረባቸው ህመም በሆስፒታል በሕክምና ላይ እንዳሉ ዛሬ ከዚህ ዓለም […]

September 26, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

እየተገነባ ባለ አፓርታማ ላይ የተከሰተ የእሳት አደጋ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ፡፡

ትላንት መስከረም 14 2016 ዓ.ም ምሽት 1:05 ሰዓት ላይ በንፋስ ስልክ ላፍቶ […]

September 26, 2023September 26, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

እየተገነባ ባለ አፓርታማ ላይ የተከሰተ የእሳት አደጋ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ፡፡

ትላንት መስከረም 14 2016 ዓ.ም ምሽት 1:05 ሰዓት ላይ በንፋስ ስልክ ላፍቶ […]

September 22, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ከቦሌ ትምህርት ቤት እስከ 22 ያለው መንገድ አሽከርካሪዎችን ለከፍተኛ እንግልት እየዳረጋቸው መሆኑን ገለፁ፡፡

በመዲናዋ ከቦሌ ትምህርት ቤት እስከ 22 ያለው መንገድ ለረጅም ዓመታት ጥገና ሳይደረግለት […]

September 21, 2023September 21, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በአፋር ክልል ተርበናል ብሎ መጠየቅ ለእስር እየዳረገ ይገኛል ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ።

በአፍዴራ እና በሌሎችም የክልሉ አካባቢዎች በርሀብ ምክንያት ዜጎች አየሞቱ ይገኛሉ ነው ያሉት።ከጦርነት […]

Posts navigation

Previous 1 … 126 127 128 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.