Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

July 28, 2023July 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ቡና ባንክ ለሶስተኛ ጊዜ ያዘጋጀው የመምህራንና የጤና ባለሙያዎች የይቆጥቡ ይሸለሙ መርሃ ግብር አሸናፊዎችን ይፋ አደረገ።

ባንኩ ሶስተኛውን ዙር የመምህራንና የጤና ባለሙያዎች ይቆጥቡ ይሸለሙ መርሃ ግብር መጠናቀቅ ምክንያት […]

July 24, 2023July 24, 2023የውጭ ዜና

በጎረቤት ሀገር ሱዳን አዉሮፕላን ተከሰከሰ፡፡

በፖርት ሱዳን አንቶኖቭ አዉሮፕላን ተከስክሶ 9 ሰዎች መሞታቸዉ ተሰምቷል፡፡ በአደጋዉ ህይዎታቸዉን ካጡት […]

July 24, 2023July 24, 2023የውጭ ዜና

ዩክሬን ተተኳሽ ጥይቶችንና የጦር መሳሪያ ቅሪቶችን ከግዛቷ ለማስወገድ ከ7መቶ ዓመት በላይ ይፈጅባታል ተባለ::

ሀገረ ዩክሬን በጦርነቱ ምክንያት አብዛኛዉ ግዛቷ በጦር መሳሪያ ቅሪቶችና በተተኳሽ ጥይቶች በመሸፈኑ […]

July 21, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዩክሬን እንዲጎበኙ ከፕሬዝዳንቱ ግብዣ ቀረበላቸው፡፡

ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ዩክሬንን እንዲጎበኙ ግብዣ ማድረጋቸው ተሰምቷል፡፡ ጠቅላይ […]

July 20, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቢኒያም በለጠ የክብር ዶክትሬት ሰጠ

የመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን ማዕከል መሥራች ቢኒያም በለጠ ለባረከተው በጎ ስራ ከአዲስ […]

July 20, 2023July 20, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በዛሬው እለት በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ባስመረቀበት ወቅት ነው ለአርቲስት እጅጋየሁ […]

July 20, 2023July 20, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የወለኔ ህዝብ ተደጋጋሚ የማንነት ጥያቄ ምላሽ አለማግኘቱን የወለኔ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ፈይሰል አብዱላዚዝ ተናገሩ፡፡

ለ30 ዓመታት የቆየው የወለኔ ህዝብ የማንነት ጥያቄ ምላሽ አለማግኘቱን የወለኔ ህዝብ ፓርቲ […]

July 20, 2023July 20, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል የመሳሪያ ብልሽት አጋጥሟል በሚል የኩላሊት ህመምተኞች የዕጥበት አገልግሎት ማግኘት አለመቻላቸዉን ተናገሩ፡፡

ስምንት እና ከዚያ ዓመት በላይ በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል የኩላሊት ዕጥበት ሲያደርጉ ነበሩ […]

July 20, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

“ችግር ፈቺ”፣ የሃሳብ ግብዓት ያስገኛል የተባለ ውይይት ለማካሄድ ዝግጅት ላይ መሆናቸውን በቅርቡ ከኢዜማ የለቀቁ አመራሮች እና አባላት አሳወቁ፡፡

ያልዳበረው የውስጠ -ፓርቲ የፖለቲካ ባህልና አሠራር ለተቃዋሚ ፖርቲዎች የትግል ጉዞ መዳከም ምክንያት […]

July 20, 2023July 20, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በዛሬው እለት 20 ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ነው፡፡

20 ዩኒቨርስቲዎች በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው እለት በማስመረቅ ላይ ይገኛሉ። […]

Posts navigation

Previous 1 … 134 135 136 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.