Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

July 18, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

አባቶች የህይወት ልምዳቸው የሚያካፍሉበት ‘አባቶች ይመርቁ’ መርሃግብር እየተደረገ ይገኛል።

ኤሴቅ ዲኮር እና ኤቨንት ኦርጋናይዘር ከጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጋር በመሆን ነው […]

July 17, 2023July 17, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ያለፉትን ሁለት አመታት የስራ ዕድል ለመፍጠር ተቸግሮ ማሳለፉን የስራና ክህሎት ሚንስቴር አስታወቀ፡፡

ሚንስትር ዴኤታው የስራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችል በሀገር ደረጃ ስትራቴጂክ ዕቅድ በመቅረፅ ለአራት […]

July 17, 2023July 17, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ትላንት እሁድ ከአዲስ አበባ በስተሰሜን በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደጋም ወረዳ “ወርቢ” በምትባል ቦታ በደረሰ እጅግ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ የ13 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።

በአደጋው ሕይወታቸውን ካጡት 13ቱ ሰዎች መካከል መምህርት አስመሬ ጎሶማ እና አራት ልጆቿ […]

July 17, 2023July 17, 2023የውጭ ዜና

በመቶዎች የሚቆጠሩ የዋግነር ተዋጊዎች በማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ ውስጥ ይገኛሉ፡፡

ከሩሲያው የደህንነት ተቋም ዋግነር ጋር የተገናኘ የመልእክት መላላኪያ መተግበሪያ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎቹ […]

July 17, 2023July 17, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በመላው ሀገሪቱ እስከ 5:30 ባለው ሰዓት 247 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል፡- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ከሁነቶች መከታተያ ክፍል (situation room) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ […]

July 14, 2023July 14, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያዊው ዳን ኢነርጂ እና ኢንዱስትሪ ፋይቭ ግሩፕ የተባለው የአሜሪካ ኩባንያ በጋራ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶችን ሊያመርቱ ነው፡፡

ከሁለቱም ተቋማት ስያሜ በመዋስ ዳን ኢንዱስትሪ ፋይቭ የተባለ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ማመርቻ በዳን […]

July 14, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በዝናብ ምክንያት 300 ሺህ ዜጎች ለችግር ተጋልጠተዋል ሲል ዩኒሴፍ አስታወቀ፡፡

በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ 300ሺህ ያህል ዜጎች በዝናብ ምክንያት ለችግር መጋለጣቸው ዩኒሴፍ አስታውቋል፡፡ […]

July 14, 2023July 14, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

አንበሳ ኢነትርናሽናል ባንክ “አንበሳ ፈንድ” የተባለ ድጅታል የገንዘብ ማሰባሰቢያ መተግበሪያ ይፋ አድርጓል፡፡

መተግበሪያው ከ”ትረስትድ ቴክ ትሬዲንግ ፒ ኤል ሲ” ጋር በመተባበር የበለጸገ ሲሆን ማንኛውም […]

July 14, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በኢንሹራንስ ዘርፍ ላይ ያለው የግንዛቤ ዕጥረት ትልቅ ችግር ሆኖ ቀጥሏል ተባለ፡፡

የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ባለድርሻ አካላት የልምምድ ልውውጥ አለማድረግና የግንዛቤ ዕጥረት በዘርፉ በስፋት የሚስተዋሉ […]

July 14, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት ተቃዋሚ ፓርዎችን የማጠፋት ስራ ማቆም አለበት ሲሉ አቶ የሺዋስ አስፋ ተናገሩ፡፡

ባሳለፍነው ረቡዕ ትብብር የፈጠሩት አምስትስ ፓርቲዎች መግለጫ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የቀድሞ […]

Posts navigation

Previous 1 … 135 136 137 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.