Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

May 25, 2023May 25, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በትላንና እለት ምሽት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ልዩ ቡልቡላ አካባቢ በሚገኝ ድልድይ ላይ በደረሰዉ የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰዉ ህይወት ሲያልፍ ሁለት ሰዎች ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

አደጋዉ ያደረሰዉ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2 47681 የሆነ የቤት አዉቶሞቢል ሲሆን አደጋዉን […]

May 25, 2023May 25, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል በተፈጠረ የእርስ በእርስ ግጭት 9 ሰዎች ለህልፈተ-ህይወት መዳረጋቸው ተነገረ፡፡

17 ሰዎች ደግሞ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ ከሰሞኑን በጋምቤላ ክልል […]

May 25, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በዋግህምራ ያሉ መጠለያ ካምፖች እየፈረሱ ነዉ፡፡

በዋግህምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ያሉ መጠለያ ካምፖች ስደተኞች ወደ ወረዳቸዉ በመመለሳቸዉ እየፈረሱ […]

May 25, 2023May 25, 2023የውጭ ዜና

ካናዳ እና ሳዑዲ አረቢያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸዉን ለመመለስ ተስማሙ፡፡

በፈረንፎቹ 2018 ከተፈጠረዉ እና በሁለቱ አገራት መካከል ያለዉን የንግድ እና የስራ ግንኙነት […]

May 25, 2023May 25, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ከ35 በላይ አመራሮች እና ባለሙያዎች በመሬት ወረራ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ ከ35 በላይ የሚሆኑ ባለሙያዎች እንዲሁም 11 […]

May 25, 2023May 25, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር (EDR) 63 የጭነት መኪናዎችን ማስገባቱን ገለጸ።

የኢትዮ -ጅቡቲ አክሲዮን ማህበር(EDR) ከዚህ ቀደም ሲያስገባቸው ከነበሩ የተለያዩ ምርቶች በተለየ መልኩ […]

May 23, 2023May 23, 2023የውጭ ዜና

ሩሲያ የዩክሬን ሰላይ ነው ያለችው ግለሰብ ላይ የ16 ዓመት እስር ፍርድ አሳለፈች፡፡

የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት “ፔትኮቪች” በሚል ስም የሚታወቀውን የዩክሬን ሰላይን በቁጥጥር ስር አውየዋለሁ […]

May 23, 2023May 23, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በመንግስት ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ በሚደረጉ መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ተጠቃሚው ደሃው ማህበረሰብ አይደለም ተብሏል፡፡

መንግስት ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ በሚያደርጋቸው እቃዎች እየተጠቀመ ያለው ዝቅተኛ ገቢ ያለው […]

May 23, 2023May 23, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የመንግስት ተሸርካሪዎችን ጨምሮ ባልተፈቀደላቸው መንገድ ላይ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ 7ሺህ አሽከርካሪዎች ላይ እርመጃ መወሰዱ ተገለፀ፡፡

ለባስ ብቻ ተብሎ በተለየው መንገድ ላይ ከታለመለት ዓላማ ውጭ በርካታ ተሸከርካሪዎች እየተጠቀሙት […]

May 23, 2023May 23, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ ኢዜማ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን በማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ላይ ያሳለፈው የእግድ ውሳኔ ተቃወመ፡፡

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ ፤ የመገናኛ […]

Posts navigation

Previous 1 … 149 150 151 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.