Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

May 23, 2023May 23, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 200ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምርት በዚህ ዓመት ተገበያይቷል፡፡

በዚህ ዓመት ከ 200 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የምርት ግብይት መካሄዱን የኢትዮጵያ […]

May 23, 2023May 23, 2023የውጭ ዜና

ብራዚል በወፍ ጉንፋን ምክንያት የአስቸኳይ አዋጅ አዋጀች

ደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ብራዚል በዜጎቿ ላይ የወፍ ጉንፋን ምልክት መታየቱን ተከትሎ ለ6 […]

May 23, 2023May 23, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ቤታችን ያለአግባብ ፈርሷል ያሉ አካል ጉዳተኞች ቅሬታቸውን አሰምተዋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ የንግድ ቤቶችን የማፍረስ ሂደት ሕጋዊ ሥርዓትን መከተልና በተለይ በአካል […]

May 22, 2023May 22, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ግብር ከፋዮች በአጭበርባሪዎች ገንዘባቸው እየተበላ ነው ተባለ፡፡

አጭበርባሪዎች በሞቱ ሰዎች ስልክ ሳይቀር እየደወሉ ሰዎችን እያታለሉ ነው ተብሏል፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር […]

May 22, 2023May 22, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ለ5ተኛ ጊዜ አለም አቀፍ የአግሮፉድ እና ፕላስት ፕሪንትፓክ የንግድ መድረክ ሊዘጋጅ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ለ5ተኛ ጊዜ አለም አቀፍ የአግሮፉድ እና ፕላስት ፕሪንትፓክ የንግድ መድረክ ከሰኔ […]

May 22, 2023May 22, 2023ስፖርት

ከዚህ በኃላ በላሊጋ የመቆየት ፍላጎት የለኝም… ቪኒሽየስ!

ትላንት በስፔን ላሊጋ ለ7ኛ ጊዜ የዘረኝነት ጥቃት የደረሰበት ብራዚላዊው የሪያል ማድሪድ ተጫዋች […]

May 22, 2023May 22, 2023የውጭ ዜና

የባክሙት ጦርነት አብቅቷል—ፑቲን

ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የምስራቅ ዩክሬይን ከተማ የሆነችው ባክሙት ነፃ መውጣቷን ገልፀዋል። “ለከተማዋ […]

May 22, 2023May 22, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለስራ ፈጣሪዎች ያለማስያዣ ድጋፍ ሊያደርግ ነዉ ተባለ።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀሳብ ያላቸዉ ሀሳባቸዉ ተወዳዳሪ ሆኖ ላሸነፍ እና ወደምርት ቢገቡ […]

May 22, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ዜጎችን በገዛ ሐገራቸው አማራጭ መፍትሔ ሳይፈለግላቸው ሜዳ ላይ መበተን ከፍተኛ የጭካኔ ተግባር ነው ሲል ጎጎት ፓርቲ ገለጸ፡፡

የጉራጌ ህዝብ እኩልነት እና ፍትህ ፓርቲ በምህጻሩ ጎጎት፣ በሸገር እና አዲስ አበባ […]

May 19, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት እና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ሰነድ ዛሬ ተፈራርመዋል።

በስምምነቱ መሰረት ሁለቱ ተቋማት በጥናት እና ስልጠና ዘርፍ በጋራ የሚሰሩ ይሆናል፡፡ የአፍሪካ […]

Posts navigation

Previous 1 … 150 151 152 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.