Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

May 2, 2023May 2, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በሱቆች እና በአዟሪዎች የሚሸጠው ማር በአብዛኛው ጤንነቱ ያልጠበቀ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

ጥናቱን ያደረጉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና የሆለታ የእንስሳት ምርምር ማዕከል በጋራ በመሆን […]

April 28, 2023April 28, 2023የውጭ ዜና

የቢቢሲ ሊቀመንበር በቦሪስ ጆንሰን የሙስና ቅሌት ምክንያት ከስልጣናቸዉ ለቀቁ፡፡

የቢቢሲ ሊቀ መንበር ሪቻርድ ሻርፕ የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስተር በነበሩት ቦሪስ ጆንሰን […]

April 28, 2023April 28, 2023የውጭ ዜና

ዜጎችን ከሱዳን ሊያስወጣ የነበረ የተርክዬ አዉሮፕላን በፈጥኖ ደራሽ ሃይል መመታቱ ተነገረ፡፡

በሱዳን የሚገኙ ዜጎችን ለማስወጣት ወደ ካርቱም ያቀናዉ የተርክዬ አዉሮፕላን በፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ […]

April 28, 2023April 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በገለልተኛ አካል ሳይጣራ ከቅድመ ትንተናና ፍረጃ መቆጠብ ይገባል—ኢዜማ!

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባል እና የአማራ […]

April 28, 2023April 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ኢንተርናሽናል ኤክስፖ ሊዘጋጅ ነው።

በአምስት ዘርፎች ላይ ትኩረት ያደረገው ኢትዮ – ኢንተርናሽናል ኤክስፖ ሊካሄድ ነው። ኤክስፖውን […]

April 27, 2023April 27, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ  መገደላቸው ተሰምቷል።

ጠ/ ሚ ዐብይ አህመድ በአቶ ግርማ የሺጥላ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል። ጠ/ […]

April 27, 2023April 27, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ስርቆት በሚፈፅሙ ግለሰቦች ላይ የሚወሰደው የቅጣት እርምጃ ሊሻሻል ይገባል ተባለ

የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ ስርቆት እና ውድመት የሚፈፅሙ አካላት መረጃ  እና ማስረጃዎች […]

April 27, 2023April 27, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ከሃሰተኛ ሰነድ ጋር በተያያዘ  በሚመጡ ዛቻ እና ማስፈራሪያ መቸገሩን የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ

ከሃሰተኛ ሰነድ ጋር በተያያዘ  ወደ ፍርድ ቤት ደርሰው በዋስትና ከሚወጡ ሰዎች መካከል  […]

April 27, 2023April 27, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከ2ሺ 600 በላይ ግለሰቦች ያለመንጃ ፍቃድ ሲያሽከረክሩ መገኘታቸው ተገለፀ፡፡

በአዲስ አበባ ያለመንጃ ፍቃድ የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች እየተበራከቱ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዘጠኝ ወራት […]

April 26, 2023April 26, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

80ሚሊዮን ብር በኤልክትሮኒክስ ስርአት ተዘዋውሯል፡፡

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር የነዳጅ ግብይት በኤልክትሮኒክስ ስርአት ካስጀመረበት ሰአት አንስቶ እስካሁን […]

Posts navigation

Previous 1 … 154 155 156 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.