Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

November 23, 2022November 23, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ትላንት ምሽት በአዲስ አበባ የእሳት አደጋ የሰው ህይወት ቀጠፈ

ትላንት ማክሰኞ ምሽት 2:08 ሰዓት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ወረዳ 07 ልዩ ቦታዉ […]

November 22, 2022November 22, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ከተፈቀደላቸው ጊዜ ውጭ ማስታወቂያ ሰቅለዉ በተገኙ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለጸ፡፡

የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ ወስደው በስታንዳርዱ መሰረት ወደ ትግበራ ባልገቡ እና ከተፈቀደላቸው ጊዜ […]

November 22, 2022November 22, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ሁለት ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወታቸው እንዲያልፍ አድርጋለች በተባለችው ሕይወት መኮንን ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ […]

November 19, 2022November 19, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ላየን ኢትዮጵያ ሆቴል ቱሪዝምና ቢዝነስ ኮሌጅ ከ3 መቶ በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል

ኮሌጁ በሆቴል፣ በቱሪዝምና ቢዝነስ የትምህርት ምስኮች ያሰለጠናቸውን 3 መቶ 11 ተማሪዎችን በዛሬው […]

November 18, 2022November 18, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከ66ሺህ በላይ የጎዳና ተዳዳሪዎች እንደሚገኙ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ በተደረገ ጥናት ወደ 66ሺህ 575 የሚጠጉ የጎዳና ተዳዳሪዎች ይገኛሉ […]

November 18, 2022November 18, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የነዳጅ ድጎማ ማሻሻያ የመንግስትን ወርሃዊ ኪሳራ ከ10 ቢሊዮን ብር ወደ 4 ቢሊዮን ብር ዝቅ ማድረጉ ተነገረ፡፡

የነዳጅ ድጎማ ማሻሻያ የመንግስትን ወርሃዊ ኪሳራ ከ10 ቢሊዮን ወደ 4 ቢሊዮን ብር […]

November 18, 2022November 18, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ከሽምብራ ዱቄት የተሰራ ብስኩት ለገበያ ሊቀርብ ነዉ፡፡

በሃገራችን ከተለመደው የብስኩት አመራረት በተለየ መልኩ የተመረተው የሽምብራ ዱቄት ብስኩት ለገበያ ሊቀርብ […]

November 17, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

አምስተኛዉ የአዲስ ቻምበር አለም አቀፍ ልዩ የማኑፋክቸሪንግ እና የቴክኖሎጂ የንግድ ትርዒት ተከፈተ፡፡

በመክፈቻ ስነ-ስርዓቱ ላይ የኢንደስትሪ ሚኒስትሩን አቶ መላኩ አለበልን ጨምሮ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች […]

November 16, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ስምምነቱን የጣሰ ማዕቀብ ይጠብቀዋል—አሜሪካ

የኢትዮጵያ ፈደራዊ መንግስትና ህወሓት በቅርቡ የተፈራረሙትን ስምምነትን የሚያዉኩ ወገኖችን በማዕቀብ እንደምትቀጣ አንድ […]

November 16, 2022November 16, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የፍትህ መፅሔት ማኔጂንግ ኤዲተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳላኝ በ30 ሺሕ ብር ዋስትና በዛሬዉ ዕለት ከእስር መፈታቱ ታውቋል።

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጸረ ሽብርና ህገ መንግስታዊ ችሎት […]

Posts navigation

Previous 1 … 179 180 181 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.