Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

November 16, 2022November 16, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የፍርድ ቤቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ሰለሞን አረዳ በመንግሥታቱ የክርክር ፍርድ ቤት የግማሽ ጊዜ ዳኛ ሆነው ተሾመዋል፡፡

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት ሰለሞን አረዳ ከ2023 እስከ […]

November 16, 2022November 16, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በ48 ወረዳዎች ላይ የኤች አይቪ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተሰማ፡፡

በኢትዮጵያ ስርጭቱ ቀንሶ እንደነበር የሚነገረዉ የኤች አይ ቪ ስርጭት አሁን ላይ እየተባባሰ […]

November 16, 2022November 16, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮቴሌኮምን 40 በመቶ ድርሻ ለመሸጥ ዓለም አቀፍ ጨረታ ከዛሬ ጀምሮ ይወጣል ተባለ፡፡

መንግሥት ሦስተኛውን የቴሌኮም ፕራይቬታይዜሽን ለመስጠት ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ድርጅቶች ፍላጎታቸውን እንዲያሳውቁምጠይቋል፡፡ የገንዘብ […]

November 14, 2022November 14, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ሕብረት ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በጋራ ለመስራት በዛሬዉ እለት ተፈራርሟል።

ሕብረት ባንክ “ሕብር ኢ-ኮሜርስ” የተሰኘ የኤሌክትሮኒክስ የክፍያ አገልግሎት ለማስጀመር ነው ከማስተር ካርድ […]

November 12, 2022November 12, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የመከላከያ ሰራዊት ረቂቅ አዋጅ ለህ/ተ/ም/ቤት እንዲላክ ተወሰነ።

የሚኒስትሮች ምክር ቤት አሁን በሥራ ላይ ያለውን የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ የሚተካ ረቂቅ […]

November 12, 2022November 12, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለማከናወን እየተቸገረ መሆኑን ተናገረ።

አስተዳደሩ ካለፈው ዓመት ጀምሮ ለተቋራጮች መክፈል የነበረበትን 10 ቢሊዮን ብር መክፈል ባለመቻሉ፣ […]

November 12, 2022November 12, 2022የውጭ ዜና

ሩሲያ ጦሯን ከኬርሶን የማስወጣቱን ስራ ማጠናቀቋን አስታወቀች።

ሩሲያ ስትራቴጂክ ቦታ ከሆነችዉ የኬርሶን ከተማ ለቃ መውጣቷን አስታዉቃለች፡፡ የሞስኮ ባለስልጣናት እንዳሳወቁት […]

November 11, 2022November 11, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ስልክ እየደወሉ እና የተለያዩ የማጭበርበር ዘዴዎችን በመጠቀም ወንጀል ከሚፈፅሙ ግለሰቦች ተጠንቀቁ ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ፡፡

ስልክ እየደወሉ እና የተለያዩ የማጭበርበር ዘዴዎችን በመጠቀም ወንጀሎችን የሚፈፅሙ ግለሰቦች መኖራቸውን ህብረተሰቡ […]

November 10, 2022November 10, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በ100 ሺሕ ብር ዋስትና እንዲፈታ ተወሰነ

የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት 2ኛ ይግባኝ ሰሚ ወንጀል ችሎት ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በ100 […]

November 7, 2022November 7, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት “ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ […]

Posts navigation

Previous 1 … 180 181 182 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.