Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

November 1, 2022November 1, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ አፍሪካው የሰላም ንግግር “አራት ግቦች” እንዳሉት አሜሪካ ገለጸች

የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት እና የህወሓት የሰላም ንግግር መራዘም፤ ሁለቱ ወገኖች “የተራራቀ” አቋም […]

October 28, 2022October 28, 2022የውጭ ዜና

ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የሽብር ጥቃት ሊደርስ እንደሚችል የአሜሪካ ኤምባሲ ያሰራጨውን የማስጠንቀቂያ መልእክት ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ ክፉኛ አወገዙ።

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝደንት ራማፎሳ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የአሜሪካ መንግሥት ከሀገራቸው […]

October 28, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በአፍሪቃ ኅብረት መሪነት ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሃት ልዑካን መካከል የተጀመረው የሰላም ውይይት ዛሬ አራተኛ ቀኑን ይዟል።

በውይይቱ ከሚሳተፉ ከሁለቱም ወገኖችም ሆነ ከአወያዮችም ሆነ በታዛቢነት ከተገኙት እስካሁን እሑድ ዕለት […]

October 14, 2022October 14, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የ40/60 እና 20/80 የቤት ልማት ፕሮግራም ከምን ደረሰ?

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲ አዳነች አቤቤ እንዳሉት በ40/60 እና 20/80 የቤት […]

October 14, 2022October 14, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለምክር ቤቱ እጩዎችን አቅርበዋል።በዚህም፥1ኛ. ዶክተር […]

October 13, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ከ100 ሚሊዮን በላይ የህዝብ ቁጥር ያላት ኢትዮጵያ የሕይወት መድን ዋስትና የገባው ከአምስት በመቶ አይበልጥም ተባለ፡፡

በኢትዮጵያ ከ18 በላይ የመደህን ዋስትና አገልግሎት የሚሰጡ ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ያሉ ሲሆን፣በነዚህ ኩባንያዎች […]

October 13, 2022October 13, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ብሄራዊ የክፍያ ስርዓትን ለማጎልበት እየሰራ መሆኑን የዲጅታል ፋይናንስ ሰርቪስ ወርኪንግ ግሩፕ ገለጸ።

በግንቦት ወር 2014 ዓ.ም የተቋቋመው ወርኪንግ ግሩፕ፣ በመላው ኢትዮጵያ ያሉ የመንግስት እና […]

October 13, 2022October 13, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

አዋሬ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ በሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡

መስከረም 3 /2015 ሌሊት 9:15 በየካ ክፍለከተማ ወረዳ 6 አቧሬ አካባቢ አገልግሎቱ […]

October 12, 2022October 12, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

“የተማረ ሰው መብቱን ይጠይቃል” በሚል አባባላቸው የሚታወቁት ብርጋዴር ጀነራል ታደሰ ብሩ 100ኛ አመት የልደት በዓላቸው ሊከበር ነው።

የኦሮሞ ህዝብ ለመብቱ እና ለነፃነቱ ትግል ባደረገበት ወቅት ትልቅ ቦታ የነበራቸው ብርጋዴር […]

October 12, 2022October 12, 2022የውጭ ዜና

የቻድ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣናቸውን ለቀቁ፡፡

የቻድ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አልበርት ፋሂሚ ፓዴክ ስልጣናቸው መልቀቃቸውን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት አስታወቀዋል፡፡ […]

Posts navigation

Previous 1 … 182 183 184 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.