Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

November 7, 2022November 7, 2022ስፖርት

የቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆኗል ፡፡

በተለይም ሊቨርፑልን ከሪያል ማድሪድ ያገናኘው ጨዋታ የብዙዎችን ትኩረት ከወዲሁ አግኝቷል ፡፡ RB […]

November 7, 2022November 7, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ መንግሥት እና የህወሓት ከፍተኛ የጦር አመራሮች ለዉይይት በኬንያ መዲና ናይሮቢ ተገናኝተዋል፡፡

የፌደራል መንግሥቱ መከላከያ ኃይል ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ከህወሓት […]

November 7, 2022November 7, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

8ኛው የአፍሪካ ኢንጂነሪንግ ሳምንት እና 6ኛው የአፍሪካ ኢንጂነሪንግ ኮንፈረንስ ሊከበር ነው።

ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ከ120 በላይ መሀንዲሶች የሚካፈሉበት ይህ ፕሮግራም፣ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት […]

November 5, 2022November 5, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የፌደራሉ መንግስትና የህወሓት ወታደራዊ አመራሮች በኬንያ ናይሮቢ ሊገናኙ ነዉ፡፡

የሁለቱ ወታደራዊ አመራሮች በነገው ዕለት በኬንያ ናይሮቢ ተገናኝተዉ በትጥቅ ማስፈታቱ ሂደት ላይ […]

November 4, 2022November 4, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

አዲሱን ስርዓተ ትምህርት ያካተቱ መፅሐፍት ህትመት ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም ይጠናቀቃል።

የምህራን መምሪያ እና የተማሪዎች መፅሀፍት የህትመት ሥራ ከሚያከናውኑ ድርጅቶች ጋር በተገባው ውል […]

November 4, 2022November 4, 2022የውጭ ዜና

በእስራኤል ምርጫ የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ፓርቲ አሸነፈ፡፡

በሀገረ እስራኤል በተካሄደ ጠቅላላ ምርጫ በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያን ኔታንያሁ የሚመራው ጥምር […]

November 4, 2022November 4, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን የመክሰስ ፍላጎት የለኝም አለ፡፡

የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የህግ ፣ፍትህ እና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌደራል ፍርድ […]

November 4, 2022November 4, 2022የውጭ ዜና

በብራዚል ቦልሰናሮን ደግፈው የምርጫውን ወጤት ተቃውመው በወጡ ሰልፈኞች ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ ህዝቦች ሲሰጡ የነበረው ሰላምታን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በማኅበራ ድረ […]

November 3, 2022November 3, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በሰሜን ኢትዮጵያ የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው ቦታዎች “በሀገሪቱ ህግ ብቻ ምላሽ” እንደሚያገኙ አስታወቁ

በደቡብ አፍሪካ ላይ በነበረው ድርድር ኢትዮጵያ የቀረበችው ሀሳብ “መቶ በመቶ ተቀባይነት አግኝቷል” […]

November 2, 2022November 3, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ኦባሳንጆ መግለጫ ይሰጣሉ!

ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ስለ ፕሪቶሪያው የሰላም ንግግር ዛሬ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የአፍሪቃ […]

Posts navigation

Previous 1 … 181 182 183 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.