“ኢትዮ ፎረም” የተሰኘው የዩ ቲዮብ መገናኛ ብዙኃን አዘጋጅ የሆነው ያየሰው ሽመልስ ዛሬ ከቀኑ ሰባት ሰዓት ገደማ በአዲስ አበባ የካ አባዶ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ መወሰዱን ጠበቃው አቶ ታደለ ገብረመድሀን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ።

የሲቪል ልብስ ለብሰው ነበር የተባሉ አራት የጸጥታ ኃይሎች፤ ጋዜጠኛው ያየሰውን ወደ የካ […]