Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

May 23, 2022May 23, 2022ስፖርት

ኤሲ ሚላን ሴሪ አውን አሸነፈ፡፡

የስቴፋኒ ፒዮሊ ቡድን ከአስራ አንድ ዓመት በኋለ የስኩዴቶ አሸናፊ ሆኗል። ከሜዳው ውጪ […]

May 23, 2022May 23, 2022ስፖርት

ማንቸስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን አነሳ።

በመጨረሻው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በቀድሞው የሊቨርፑል አምበል ስቲቨን ዤራርድ የሚሰለጥነውን […]

May 21, 2022May 21, 2022የውጭ ዜና

በሳህል ቀጠና ከ18 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ለከፋ ረሃብ ሊጋለጡ ይችላሉ ተባለ፡፡

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባወጣው ሪፖርት እንዳመለከተዉ፣ በሚቀጥሉት ሶስት ወራት ውስጥ በሳህል ቀጠና […]

May 21, 2022May 21, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

“የመዲናዋ ህንፃዎች ግራጫ ቀለም ይቀባሉ የሚል ዉሳኔ አልተላለፈም ተባለ፡፡

የአዲስ አበባ ህንፃዎች ሁሉ ግራጫ ቀለም ሊቀቡ ነው በሚል ከሰሞኑ በማህበራዊ ትስስር […]

May 20, 2022May 21, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ባለስልጣኑ ሮም የገበታ ጨው ምርቶችን ከገበያ እየሰበሰበ መሆኑን ገለፀ፡፡

ሮም የገበታ ጨውንና ሴንሆን የማር ምርቶች ከገበያ እየሰበሰበ መሆኑን የአዲስ አበባ ምግብ […]

May 20, 2022May 20, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በሕግ ማስከበር ስም የሚነሱ የሕዝብ ጥያቄዎችንና ጠያቂዎችን የማጥፋትና ሕዝባችንን አንገት የማስደፋት እንቅስቃሴ አጥብቀን እንቃወማለን!

(በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የሕዝብ ተወካይ […]

May 20, 2022May 20, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

“ሊፍት ኢትዮጵያ” የትራንስፖርት ዘርፉን ተቀላቅያለሁ ብሏል፡፡

ሊፍት ኢትዮጵያ የታክሲ አገልግሎት በመዲናችን አዲስ አበባ አሁን ካለው የሜትር ታክሲ ክፍያ […]

May 20, 2022May 20, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹የደህንነት ዕይታችን ሰፊ እና አካታች መሆን ይገባዋል›› የዉጭ ጉዳይ ኢንስቲትዪት፡፡

የደህንነት ዕይታችን ሰፊ እና አካታች መሆን እንዳለበት የዉጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የጥናትና ምርምር […]

May 20, 2022May 20, 2022የውጭ ዜና

‹‹ሩሲያ ወደ ሌሎች ሀገራት የምትልካቸዉ የምግብ ግብዓቶች የዓለምአቀፉን የምግብ ቀዉስ ይፈታሉ›› የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፡፡

ከሩሲያ፣ዩክሬን እንዲሁም ከቤላሩስ የሚላኩ እንደ ምግብ እና ማዳበሪያ ያሉ ግብዓቶች ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ […]

May 19, 2022May 19, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ስለተፈፀመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት የቀረበው ሪፖርት እንዳስደነገጠው ገልጿል ።

የአውሮፓ ህብረት የሰብዓዊ መብት ልዩ መልዕክተኛ ኤሞን ጊልሞር በትናንትናው ዕለት ለሶስት ቀናት […]

Posts navigation

Previous 1 … 216 217 218 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.