Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

May 17, 2022May 17, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በወረኢሉ ከተማ የግብርና ምርምር ማዕከል ሊገነባ ነዉ፡፡

የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስትቲዩት በ500 ሚሊየን ብር 23ኛውን የግብርና ምርምር ማዕከል በአማራ […]

May 17, 2022May 17, 2022የውጭ ዜና

20 ቢሊዮን ዶላር የሚገመተው የቱርክ የኒውክሌር ጣቢያ ፕሮጀክት አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱ ተሰማ::

የሩሲያ እና ዩክሬን ግጭትን ተከትሎ ሩሲያ ላይ ተደራራቢ ማዕቀቦች በመጣላቸው ምክንያት፣ የኒውክሌር […]

May 13, 2022May 13, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹አሁን ያለዉ መንግስት በስልጣን የመቀጠል ያለመቀጠል ዕጣ ፋንታዉ የሚወሰነዉ እየፈታ ባለዉ የህዝብ ችግሮች መጠን ነዉ›› የህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም

አሁን ያለዉ መንግስት በስልጣን የመቀጠል ያለመቀጠል ዕጣ ፋንታዉ የሚወሰነዉ እየፈታ ባለዉ የህዝብ […]

May 13, 2022May 13, 2022የውጭ ዜና

የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ ካሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡

ፕሬዚዳንቱ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ73 ዓመታቸው ነው ከዚህ ዓለም […]

May 10, 2022May 10, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በምግብ ነክ ሸቀጦች ላይ 36.6 የዋጋ ግሽበት አጋጥሟል ተባለ፡፡

የብሔራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ምክር ቤት የዘጠኝ ወራት የምጣኔ ሀብት አፈጻጸምን ገምግሞ ባወጣው […]

May 10, 2022May 10, 2022ስፖርት

‹‹ ኢትዮጵያ በሜዳዋ ውድድር የማድረግ ፈቃድ አላገኘችም›› – የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን [ካፍ] ለፌዴሬሽናችን በላከው ደብዳቤ ኢትዮጵያ በሜዳዋ የምታደርገውመጪውን የአፍሪካ […]

May 10, 2022May 10, 2022የውጭ ዜና

በስምንት አመታት ወስጥ አንድ ሚሊዮን ዜጎች በካንሰር በሽታ ሕይወታቸውን ሊያጡ ይችላሉ ሲል አንድ ጥናት አመላከተ፡፡

በአፍሪካ ሀገራት ከኤች አይ ቪ ኤድስ በላይ የካንሰር በሽታ ስር እየሰደደ መምጣቱን […]

May 9, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከ3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ የተበላሸ ብድር ሰብስቤያለሁ አለ።

የባንኩ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዮሀንስ አያሌው እንዳሉት ባለፈው አመት ከነበረው 40 በመቶ የተበላሸ […]

May 9, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹በአሁኑ ሰዓት ያለው የደም ክምችት ከአምስት ቀናት በታች የሚያገለግል ነው››… ብሄራዊ የደም ባንክ አገልግሎት፡፡

በአሁኑ ሰዓት ያለው የደም ክምችት ከአምስ ቀን በታች ብቻ የሚያገለግል ነው ሲል […]

May 9, 2022May 9, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

64 ሚሊዮን ብር የሚገመት ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ ደብቆ ኬላ ጥሶ ለማለፍ የሞከረው አሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ዋለ

64 ሚሊዮን ብር የሚገመት ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ ደብቆ ኬላ ጥሶ ለማለፍ የሞከረው […]

Posts navigation

Previous 1 … 218 219 220 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.