Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

May 7, 2022May 7, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የእድሜያቸዉን 81ኛ ዓመት ሻማ በቅርቡ ያበሩትና ትናንት ምሽት ህይወታቸዉ ያለፈዉ ኮሎኔል ፍስሃ ደስታ ምን አይነት ሰዉ ነበሩ?

በቅርብ ከሚያዉቋቸዉ ሰዎች የተሰጠ ምስክርነት፡- የደርግ መንግስት ም/ፕሬዝዳንት የነበሩት ኮሎኔል ፍስሐ ደስታ […]

May 7, 2022May 7, 2022የውጭ ዜና

የሶማሊያ ምርጫ ግንቦት 15 እንዲካሄድ ተወሰነ፡፡

ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረዉ የሶማሊያ ምርጫ ግንቦት 15 በዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ እንዲካሄድ […]

May 6, 2022May 6, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በአንድ ወቅት ከፍተኛ የቦታ ጥበት አጋጥሞት የነበረው የካ ኮተቤ ሆስፒታል ዛሬ አንድም የኮቪድ 19 ታካሚ እንደሌለው አስታወቀ።

ሆስፒታሉ ትላንትና የመጨረሻውን የኮቪድ-19 ታካሚ በሰላም ወደ ቤቱ መሸኘቱን እና ሆስፒታሉ በሁለት […]

May 6, 2022May 6, 2022የውጭ ዜና

የእስራኤል ፖሊሶች ከፍልስጤማውያን ጋር ግጭት መፍጠራቸው ተሰማ።

በተከበረው የእስራኤል የነጻነት ቀን፣ ፖሊስ የፍልስጤም ተቃዋሚዎች ላይ እርምጃ በመውሰዱ በእየሩሳሌም አል-አቅሳ […]

May 3, 2022May 3, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ከጠቅላላው የጤና ወጪ 82 በመቶው የሚሆነው ለመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አገልግሎት የገንዘብ ድጋፍ እንደሚውል ተገለፀ።

በሀገር አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አገልግሎት ምን ይመስላል የሚለው ላይ […]

May 3, 2022May 3, 2022የውጭ ዜና

የአለም ፕሬስ ቀን በመላው አለም እየተከበረ ይገኛል፡፡

በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሳይንስ ባህል እና ትምህርት ተቋም ዩኔስኮ በየአመቱ የሚከበረው የፕረስ […]

April 28, 2022April 28, 2022የውጭ ዜና

የሶማሊያ ፓርላማ ሼክ አዳን ሞሃመድ ኑርን አዲሱ አፈ-ጉባኤ አድርጎ መረጠ፡፡

የሶማሊያ ህግ አዉጭዎች ለቦታዉ ትክክለኛዉ ሰዉ የትኛዉ ነዉ በሚለዉ ሃሳብ ላይ ባለመግባባት […]

April 28, 2022April 28, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን መልካ ጉባ ወረዳ ባደረገው ዘመቻ አካባቢውን ከሸኔ ታጣቂ ቡድን ነፃ ማድረጉን አስታወቀ።

በዚህ ዘመቻ በአካባቢው ለ4 አመታት ያህል በህዝቡ ላይ ስቃይ ሲያደርሱ ከነበሩ የቡድኑ […]

April 28, 2022April 28, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ለ 72 ሺህ ተፈናቃዮች 400 የመጠለያ ድንኳን ጠይቃ 30 ድንኳን የተላከላት ዋግህምራ

ለ 72 ሺህ ተፈናቃዮች 400 የመጠለያ ድንኳን ጠይቃ 30 ድንኳን የተላከላት ዋግህምራ […]

April 26, 2022April 26, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ዳሽን ባንክ ደንበኞች ማንኛውንም እቃ በዱቤ ለመሸመት የሚችሉበትን “ዱቤ ፔይ” የተሰኘ አገልግሎት አስጀመረ፡፡

ባንኩ ሰዎች የሚፈልጉትን እቃ ለመግዛት ብር ቢያጥራቸው እንኳን፤በዱቤ መግዛት የሚችሉበትን አገልግሎት በዛሬዉ […]

Posts navigation

Previous 1 … 219 220 221 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.