Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

March 22, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት ስድስት ወራት 12 ዜጎች በኤሌክትሪክ አደጋ ህይወታቸው ማለፉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡

የኤሌክትሪክ ስርቆት ለመፈጻም በሞከሩ ሰዎች ላይ እስከ ሞት ጉዳት እየደረሰ መሆኑን የአገልግሎቱ […]

March 21, 2022March 21, 2022ስፖርት

ቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ ቀዳሚ ሆናለችበሰርቢያ ቤልግሬድ ለሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 18ኛው የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በበላይነት አጠናቀቀች።

ኢትዮጵያ ውድድሩን በ4 ወርቅ 2 ብር እና 3 የነሐስ ሜዳሊያዎች በድምሩ በ9 […]

March 21, 2022የውጭ ዜና

ቻይና በአፍሪካ ቀንድ ሽምግልና ልትጀምር ነው

ቤጂንግ በአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛዋን ወደ ቀጠናው ሀገራት ለመላክ እየተዘጋጀች ነው፤ በኢኮኖሚ […]

March 21, 2022የውጭ ዜና

የዓለም ሙቀት መጨመር 60 በመቶው የአፍሪካን መሬት መጎዳቱን አንድ ጥናት አመላከተ።

በአለም ሙቀት መጨመር ሳቢያ በአፍሪካ ከጠቅላላው የመሬት ስፋት 60 በመቶው በመጎዳቱ በከተሞች […]

March 21, 2022March 21, 2022Uncategorized

ዩኒሴፍ ከ9 ሚሊዮን በላይ ህፃናት የፖሊዮ ክትባትን በዘመቻ ሊሰጥ መሆኑን አስታውቋል፡፡

በደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር ማላዊ የፖሊዮ ወረርሽኝ መኖሩ ከተረጋገጠ በኋላ ፣ዩኒሴፍ በምስራቅና በደቡብ […]

March 21, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ አምስት ድንገተኛ አደጋዎች መከሰታቸው ተነገረ፡፡

በአዲስ አበባ ቅዳሜ እና እሁድ አምስት ያህል ድንገተኛ አደጋዎች ተከስተው ከ150ሺህ ብር […]

March 21, 2022March 21, 2022የውጭ ዜና

ቻይና ውስጥ 133 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲበር የነበረ ቦይንግ 737 አውሮፕላን መከስከሱን የቻይና መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ።

የቻይና ኢስተርን አየር መንገድ ንበረት የሆነው ይህ ቦይን 737 ወድቆ መከስከሱ የተነገረው […]

March 21, 2022የውጭ ዜና

በሩሲያ ስፖንሰር ለሚደረጉ ተገንጣዮች እውቅና እንድሰጥ የሚጠይቅ ማንኛውንም ስምምነት አንቀበልም አለች ዩክሬን

ዩክሬን በሩሲያ ስፖንሰር ለሚደረጉ ተገንጣዮች እውቅና እንድሰጥ የሚጠይቅ ማንኛውንም ስምምነት አንቀበልም ብትልም […]

March 16, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ቦሌ ድልድይ አከባቢ ረፋድ ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

አደጋዉ የደረሰዉ በሲኖ ትራክ እና የቤት መኪና መሃል በተፈጠረ ግጭት ሲሆን ፣ […]

March 16, 2022March 16, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶ ችን ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህ መሰረትም፡-አቶ ፀጋ አራጌ […]

Posts navigation

Previous 1 … 225 226 227 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.