የካፒታል ገበያውን ሊያጋጥሙ የሚችሉ የወንጀል ተግባራትን የህግ ማዕቀፍ እንዲኖረው ና ገበያውን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ፡፡

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የባለስልጣኑን ተዓማኒነት ይጨምራል፤ የህግ ስርዓቱን ያጠናክራል እንዲሁም ስራውን […]

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኬንያ የስራ ጉብኝትን እና ከፕሬዜዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ያደረጉትን ምክክር ተከትሎ የኬንያ ” ስቴት ሀውስ ” የጋራ ነው ያለውን መግለጫ ትናንት አመሻሽ አውጥቷል።

በዚህም መግለጫ ፤ ፕሬዚዳንት ሩቶ እና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ ከአፍሪቃ ቀንድ ደህንነት […]