Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

March 1, 2024March 1, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ከ700 በላይ የፌደራል ፖሊስ አባላት ደሞዝ አልተከፈለንም ሲሉ ቅሬታቸውን አሰሙ፡፡

ከ700 በላይ የሚሆኑ የትግራይ ተወላጅ የፌደራል ፖሊስ አባላት ከሁለት ዓመት በላይ ደሞዝ […]

March 1, 2024March 1, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል ከግንቦት ወር 2015 ዓ.ም እስከ ጥር ወር 2016 ዓ.ም በተለያዩ ወቅቶች ቢያንስ የ138 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 113 ሰዎች የአካል ጉዳት ማጋጠሙን ኢሰመኮ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም ለኢትዮ […]

March 1, 2024March 1, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ህገወጥ ግጦሽ  መስፋፋት ለአዋሽ ብሄራዊ ፓርክ ላይ ጫና እየፈጠረ ነው ተባለ

ህገወጥ ግጦሽ  በፓርኩ ላይ በከፍተኛ ሁኔታ እየተስተዋለ መሆኑንና ጫና እያሳደረ መሆኑን የአዋሽ […]

March 1, 2024የውጭ ዜና

በ2023 ዓ.ም ብቻ 1.1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በአውሮፓ ህብረት ጥገኝነት መጠየቃቸው ተገለፀ፡፡

የአውሮፓ ህብረት ሀገራት ከዚህ ቀድም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ከፍተኛ ስደተኞችን ከተቀበሉበት ከ2015 […]

March 1, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ ይከበራል፡፡

በዓሉ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እንደሚከበር ተገልጿል፡፡ ለበዓሉ መከበር […]

March 1, 2024March 1, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ተመድ በሰሜን ኢትዮጵያ በድርቅ ሳቢያ የተከሰተውን እና የከፋ የረሃብ ሁኔታን ለማስታገስ 17 ሚሊየን ዶላር መመደብ ታዉቋል።

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ እርዳታ ሰጭዎች ትናንት እንዳስታወቁት በሰሜን ኢትዮጵያ በድርቅ ሳቢያ […]

March 1, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የሰራንበትን ደሞዝ እና የትርፍ ሰዓት ክፍያ በመጠየቃችን ማስፈራሪያ እና ዛቻ እየደረሰብን ነዉ ሲሉ የስልጤ ወረዳ የጤና ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡

በወረዳዉ ጤና ጣቢያ የሚሰሩ ከ35 በመቶ በላይ የጤና ባለሙያዎች ስራ ስለመልቀቃቸዉ እና […]

March 1, 2024March 1, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ፈረንሳዊው ጋዜጠኛ አንቷን ጋሊንዶ ከእስር ተለቆ ወደ አገሩ ተመለሰ፡፡

በአዲስ አበባ ለአንድ ሣምንት በእስር ላይ የቆየው ፈረንሳዊው ጋዜጠኛ አንቷን ጋሊንዶ፣ በትናትናው […]

March 1, 2024March 1, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ከሶስት ዓመታት በፊት ተቋቁሞ የነበረው ሳልሳይ ወያኔ ትግራይ በምርጫ ቦርድ እውቅና ማግኘቱን አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ለሳልሳይ ወያኔ ትግራይ የክልላዊ ፓለቲካ ፓርቲ ዕውቅና መስጠቱን አስታውቋል፡፡ […]

March 1, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

451 የፖስታ ቤት ሰራተኞች ለምን ተባረሩ?

128 አመት ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት በተለያዩ ምክንያቶች 451 ያህል ሰራተኞች ከስራ […]

Posts navigation

Previous 1 … 75 76 77 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.