Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

February 23, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በስድስት ወር ከደረሱ የእሳት አደጋዎች መካከል 15ቱ ሆን ተብሎ በሰው አማካኝነት የደረሱ ናቸው ተባለ፡፡

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ2016 በጀት ዓመት በሀገር አቀፍ ደረጃ በስድስት ወራት የደረሱትን […]

February 23, 2024የውጭ ዜና

አንድ የአሜሪካ ኩባንያ ጨረቃ ላይ መንኮራኩር በማሳረፍ የመጀመሪያው የንግድ ኩባንያ በመሆን ታሪክ ሠራ።

ሂውስተን መቀጫውን ያደረገው ኢንትዩቲቭ ማሽንስ ኦዲሴየስ የተሰኘውን ሮቦት በጨረቃ ደቡብ አቅጣጫ አሳርፏል። […]

February 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር በዛሬው ዕለት ጠርቶት የነበረው መግለጫ ተሰረዘ፡፡

ማህበሩ በዛሬው ዕለት ጠርቶት በነበረው መግለጫ “ማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊስ እና አስተዳደር በኢትዮጵያ […]

February 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የአቶ ዮሐንስ ቧያለውን ያለመከሰስ መብት ተነሳ

የአማራ ክልል ምክር ቤት በእስር ላይ የሚገኙትን የአቶ ዮሐንስ ቧያለውን ያለመከሰስ መብት […]

February 22, 2024February 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

” የፌዴራል እና የክልሉ የጸጥታ አካላት ገዳማዊያኑንና ገዳሙን የመታደግ ሥራ እንዲሠሩ እናሳስባለን ” – ብላለች ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፤ ጥንታዊው እና ታሪካዊት ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ […]

February 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የናይል ተፋሰስ ትብብር ቋሚ ህጋዊ እና ተቋማዊ ማእቀፍ ሊዘጋጅለት ይገባል ሲሉ የውሃና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ ተናገሩ፡፡

ሚንስትሩ ኢትዮጵያ የናይል ተፋሰስ ትብብርን እውን ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት እያደረገች እንደምትገኝም ገልጸዋል፡፡ […]

February 22, 2024February 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር በዛሬው ዕለት ጠርቶት የነበረው መግለጫ ተሰረዘ፡፡

ማህበሩ በዛሬው ዕለት ጠርቶት በነበረው መግለጫ “ማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊስ እና አስተዳደር በኢትዮጵያ […]

February 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ገዳም ውስጥ የነበሩ “አራት አባቶች በታጣቂዎች” ተገደሉ!

በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሚገኘው የዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ […]

February 22, 2024February 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በዳሰነች ወረዳ በ12 የመጠለያ ጣቢያዎች ላይ በከፍተኛ ሁኔታ የመጠጥ የውሃ እጥረት አጋጥሟል ተባለ፡፡

በመጠለያው ጣቢያ በቤተሰብ ከ79 ሺኅ 8 መቶ በላይ ዜጎች እንደሚገኙ የዞኑ አደጋ […]

February 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአቅርቦት ሰንሰለት ችግር እና የጸጥታ ሁኔታ ተግዳሮት ሆኖብኛል አለ፡፡

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ዉስጥ የሚገኙት ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸዉ እንዳያመርቱ የአቅርቦት ሰንሰለቱ በህገወጥ ነጋዴዎች […]

Posts navigation

Previous 1 … 79 80 81 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.