የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን ጸጥ ለማሰኘት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መጠቀማቸውን ማቆም አለባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ሰላማዊ ተቃዉሞችን የሚያቀርቡ ፓለቲከኞችን እንዲሁም ጋዜጠኞችን ያለ […]