Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

February 8, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ እና ዋልያ ቢራ ለ18 ወራት የሚቆይ የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ።

በዚህ ጊዜ ውስጥም 10 የሙዚቃ ኮንሰርቶችን በክልል ከተሞች ለመስራት ታቅዷል።በቅርቡ “ዘጠኝ” በሚል […]

February 8, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ምክር ቤቱ የካቢኔ አባላት ሹመትን አፀደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረበለትን የካቢኔ አባላት […]

February 8, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ዶክተር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው […]

February 8, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው […]

February 7, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የቀድሞ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የቦርድ አባላት በማንኛውም የፋይናንስ ተቋማት አገልግሎት እንዳይሰጡ ታገዱ፡፡

በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ውስጥ ለተፈጠረው ችግር ተጠያቂ ናቸው ያላቸውን የቀድሞ 12 የቦርድ […]

February 7, 2024February 7, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስፈጻሚ አካላት ሹመትን ነገ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል

በነገው ዕለት የሚካሄደው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን […]

February 7, 2024February 7, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ለኢትዮጵያ ህይወት አድን ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑን ገለጸ፡፡

የተባበሩት መንግስታት የምግብ ኤጀንሲ በኢትዮጵያ እየከፋ ለመጣዉ የምግብ ዋስትና ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑን […]

February 7, 2024February 7, 2024ስፖርት

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ተሰናበቱ፡፡

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እና ከ20 ዓመት በታች […]

February 7, 2024February 7, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል መርዓዊ ከተማ በመንግስት ፀጥታ አካላት የተወሰደውን እርምጃ አምስቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት አወገዘ፡፡

በአማራ ክልል እየተከናወነ የሚገኘው ግጭት እና ለአራት ወራት እንዲቀጥል የተወሰነው የአስቸኳይ ጊዜ […]

February 7, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

አትሌት ጎይትቶም ገብረ ሥላሴ የአቦሸማኔ ጥበቃ የክብር አምባሳደር በመሆን ተሰየመች፡፡

በመጥፋት ላይ የሚገኘውን አቦሸማኔን ለመጠበቅ እንዲሁም በጋራ ለመስራት አትሌቷ ከኢትዮጵያ የዱር እንስሳና […]

Posts navigation

Previous 1 … 87 88 89 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.