Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

May 23, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 10 በላይ አፍሪካ ሃገራት የተሳተፉበት አለም አቀፍ የመላው አፍሪካ  የቆዳ ንግድ ትርኢት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

በ14ኛው አለም አቀፍ የመላው አፍሪካ  የቆዳ ንግድ ትርኢት ላይ  ከቆዳ አና ከቆዳ […]

May 23, 2025May 23, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ገለጹ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ግንኙነታችንን እና ትብብራችንን […]

May 23, 2025May 23, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ መታወቂያ የአገልግሎት ዘመን እና ሌሎች ማሻሻያዎች ሊደረጉለት ነው።

የከተማዋ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ እንዳስታወቀው በቀጣይ ወራት በስራ ላይ […]

May 22, 2025May 22, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ዛሬ ብሔራዊ ባንክ ስድስተኛውን የዉጪ ምንዛሪ ጨረታ በ50 ሚሊዮን ዶላር ያካሂዳል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ገበያን ለማረጋጋትና የውጭ መረጋጋትን ለመቆጣጠር ያለመ 50 […]

May 21, 2025May 21, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ፤ የጉባኤ አባላቶቹን ይፋ አድርጓል

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ ላለፉት አስራ አራት ዓመታት ሰባት […]

May 21, 2025May 21, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሲሚንቶ ምርት 20 ሚሊዮን ቶን ደረሰ

የማዕድን ሚኒስትሩ ሀብታሙ ተገኝ የነባር ፋብሪካዎችን ምርታማነት በማሳደግና አዳዲሶችን ወደ ሥራ በማስገባት […]

May 19, 2025May 19, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በሰይፉ የዩትዩብ ቻናል ሲተላለፍ የነበረው የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰብያ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በማሰባሰብ ተጠናቀቀ፡፡

ከየካቲት 01 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሰይፉ በኢቢኤስ እና በሰይፉ ሾው ዩቲዩብ […]

May 16, 2025May 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በምስራቅ አፍሪካ ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ተከፈተ።

“ኢቴክስ  2025 ” የተሰኘ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር እና […]

May 16, 2025May 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የዩክሬን-ሩሲያ የሰላም ድርድር ለውጥ እንዲኖር ዶናልድ ትራምፕ እና ቭላድሚር ፑቲን መገናኘታቸው ግድ ነው አሉ የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚንስትር

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማርኮ ሩቢዮ በቱርክ በሚካሄደው የዩክሬን-ሩሲያ የሰላም ድርድር ብዙ […]

May 15, 2025May 15, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በየወቅቱ በሚከሰቱ ልዩልዩ በሽታዎች ምክንያት 30 በመቶ የሚሆነው የቡና ምርት ለጉዳት እንደሚዳረግ ተገለፀ።

በተለያዩ በሽታዎች ምክንያት 30 በመቶ የሚሆነው የቡና ምርት ለጉዳት እንደሚዳረግ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ […]

Posts navigation

Previous 1 … 101 102 103 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.