የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት 3 ሺህ 898 ጊጋ ዋት ሰዓት ኃይል ማመንጨቱን በተቋሙ የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ፡፡

ሥራ አስፈፃሚው አቶ እያየሁ ሁንዴሳ እንደገለጹት በ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት […]

ለአፈር ማዳበሪያ ማስተናገጃነት እንዲውሉ ታስቦ በሞጆ ወደብ የባቡር ተርሚናል አቅራቢያ የተገነቡት ሁለት መጋዘኖች ግንባታቸው ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ መሆናቸው ተገለጸ፡፡

ከጅቡቲ በባቡር ተጓጉዘው ለሚገቡ ብትን ጭነቶች በተለይ ለአፈር ማዳበሪያ ማስተናገጃነት እንዲውሉ ታስቦ […]

በአማራ ክልል በሚደረገዉ ጦርነት ምክንያት ከ6 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ለርሀብ መጋለጡን የክልሉ አደጋ መከላከል፣ ምግብ ዋስትናና ልዩ ድጋፍ የሚሹ አካባቢዎች ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታወቀ።

ኮሚሽነር ዘለዓለም ልጃለም ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ጦርነት በሚደረግበት በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር […]