በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እየተመራ በሁሉም ግንባሮች ወደ ከፍተኛ የማጥቃት እንቅስቃሴ የገባው የ”ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” አስደናቂ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል ሲሉ የመንግስት ኮምንኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶ/ር ለገሰ ቱሉ አስታውቀዋል።

በዚህም መሰረት በጋሸና ግንባር ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ሀይል ሚሊሻና […]

የደህንነት ስጋት ናቸው’ ተብለው በቁጥጥር ስር የዋሉትን ተጠርጣሪዎች ከእስር የለቀቁት የደብረብርሀን ከተማ ፖሊስ ፅህፈት ቤት ኃላፊ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ

‘የደህንነት ስጋት ናቸው’ ተብለው በቁጥጥር ስር የዋሉትን ተጠርጣሪዎች ከእስር በመፍታት የተጠረጠሩት የደብረብርሀን […]