Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

October 27, 2021October 27, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመጪው ቅዳሜ አስቸኳይ ስብሰባን ጠራ

በስድስተኛው የፖርላማ ዘመን አንደኛ ዓመት የስራ ጊዜውን የጀመረው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመጪው […]

October 26, 2021October 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የሰሜኑን ጦርነት በተመለከተ በፓርላማ ቀርበው ማብራሪያ እንዲሰጡ ተጠሩ

በሰሜን ኢትዮጵያ ባሉ የሀገሪቱ ክፍሎች እየተካሄደ ስላለው ጦርነት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ […]

October 25, 2021October 25, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የጉራፈርዳ ወጣቶች ማኅበረሰቡን ይቅርታ ጠየቁ።

በቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር ተሳታፊ የነበሩ ወጣቶ […]

October 22, 2021October 22, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በዘንድሮው አመት ከ17ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ህፃናት ተጠቃሚ የሚያደርግ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በኢፌዴሪ የጤና ጥበቃ ሚንስቴር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ በተገኙበት በይፋ ተጀመረ

ሃገር አቀፍ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ በኢፌዴሪ የጤና ጥበቃ […]

October 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የተከፈተብንን ጥቃት ለመመከት መፍትሄው የተደራጀ ንቅናቄ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ የሰጠ ሲሆን፤ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ […]

October 21, 2021October 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የዶሮ እና እንስሳት ሃብት ዓዉደርዕይ በቀጣዩ ሳምንት በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡

10ኛው የኢትዮ ፓልተሪ ኤክስፖ እና 6ኛው የአፍሪካ እንስሳት አውደርእይና ጉባኤ ከጥቅምት በአካል […]

October 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የምዕራባውያን ጫና ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን እውነታ ካለማወቅ ሳይሆን ሆን ተብሎ የተደረገ ስለመሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፋቲ እንዳስታወቁት በሰሜን ኢትዮጵያ እየተደረገ ባለው ጦርነት […]

October 19, 2021October 19, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተወሰነ፡፡

በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎችና በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎች በጊዜያዊነት ወደ […]

October 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ለትምህርት ቤቶች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ባለ ታክሲዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ተጠየቀ፡፡

ለህዝብ ትራንስፖርት መስጠት ሲገባቸው በየትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን የሚያመላልሱ ታክሲዎች ህጋዊ እርምጃ ሳይጣልባቸው […]

October 9, 2021October 9, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ዶ/ር ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ:-

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለ22ቱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት […]

Posts navigation

Previous 1 … 364 365 366 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.