የአፋር ክልል መንግስት ሽብረተኛ ተብሎ የተፈረጀው “ህወሓት” በፈንቲ ረሱ በጋሊኮማ ጊዚያዊ መጠለያ ተጠልለው የነበሩ በንፁሀን አርብቶ አደሮች ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ያለውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ የሀዘን ቀን አወጀ። 

የአፋር ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ አሚና ሴኮ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ […]