Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

August 9, 2021August 9, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከቱሉ ዲምቱ እስከ ቃሊቲ አደባባይ ድረስ የሚወስደው የ28 ኪሎ ሜትር የከባድ ውሃ መስመር የማዛወር ስራ በማከናውን ላይ መሆኑን አስታወቀ

ከአቃቂ እስከ ቃሊቲ ማሰልተኛ ድረስ በመንገድ ግንባታ ምክንያት ለሚቀየረው የውሃ መስመር 15 […]

August 6, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከኤሌክትሪክ ኤክስፖርት ከ90 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተጠናቀቀው 2013 በጀት አመት ወደ ወጪ ኤክስፖርት ካደረገው የኤሌክትሪክ […]

August 6, 2021August 6, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ከ4.5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን ገለፀ

በሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3-24590 ኢት. ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪ (ቦቴ) ተጭኖ ከአዳማ ወደ […]

August 5, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በ2014 ዓ.ም ስራ እንደሚጀምር የገለጸው ገዳ ባንክ በልማት ምክንያት ካሳ ተከፍሏቸው ለሚነሱ አርሶ አደሮችን የምክር አገልግሎት እንደሚሰጥ ገለጸ

በ2014 ዓ.ም ስራ እንደሚጀምር የገለጸው ገዳ ባንክ በዛሬው እለት የመስራቾች ጉባኤውን በአዲስ […]

August 5, 2021August 5, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በህወሃት ጥቃት ምክንያት ከ2 መቶ 20 ሺህ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸው ተነገረ፡፡

የሽብር ቡድኑ በአማራ እና በትግራይ ክልል በከፈተው ጥቃት ምክንያት ከ2መቶ 20ሺህ በላይ […]

August 5, 2021August 5, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ሳማንታ ፖዎር ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣታቸው በፊት ከጠቅላይ ሚኒስትር ጋር እንደማይገናኙ ተነግሯቸዉ ነበር— የዉጭ ጉዳይ ሚንስቴር

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ኃላፊ ሳማንታ ፖዎር ከጠቅላይ ሚንስትሩ […]

August 5, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በመርሳ ያሉ ተፈናቃዮች የወባ ስጋት እንዳለባቸው ተነገረ፡፡ 

አሸባሪው ህወሀት ከተቆጣጠራቸው ከራያ ቆቦ አላማጣና ዋጃ ተፈናቅለው 150ሺህ የሚደርሱ ተፈናቃዮች በወልዲያ […]

August 5, 2021August 5, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የማይካድራዉ ጭፍጨፋ ሪፖርት አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶችና ለአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ሊቀርብ ነዉ

የህወሃት ቡድን በማይካድራ በዜጎች ላይ ያደረሰዉን ጥፋት የአለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲረዳዉ ለማድረግ […]

August 5, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኤርትራዊያን ስደተኞችን ከትግራይ ክልል ለማስወጣት የአደጋ ጊዜ እቅዶች መሰናዳቸውን የመንግስታቱ ድርጅት ገለጸ

የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (ዩኤንኤችሲአር) ስደተኞቹን የተሻለ ሰላም ወዳለባቸው አካባቢዎች ለማዘዋወር […]

August 5, 2021August 5, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ለማድረግ የሚያገለግል የሞባይል መተግበሪያ ይፋ ተደረገ

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችል Its My Dam የተሠኘ የሞባይል […]

Posts navigation

Previous 1 … 372 373 374 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.