በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ የተነሳውን ውዝግብ ለመፍታት የአፍሪካ ህብረት በጣም ተገቢው ስፍራ እንደሆነም እናምናለን ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአሜሪካ አምባሳደር ተናገሩ ፡፡

የናይል ውሃን እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውል ማወቅ ለሶስቱም ሀገሮች አስፈላጊ እንደሆነ እንረዳለን […]