በሌብነት ህዝቡን እያማረርን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩሌብነት ለኢትዮጵያ ዕድገት መሠናክል ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ አበባንም የሚበዘብዛት ሌባ ነው ብለዋል።

በቀጣይ መንግስት የሚሆነው ፓርቲም ሌብነትን ማጥፋት ቀዳሚው ትኩረት ሊሆን እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተው […]