Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

June 8, 2021June 8, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የቀድሞው የግብጽ አምባሳደር መንግስት በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የያዘውን አቋም በመተቸታቸው ለእስር ተዳረጉ

ግብጽ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የአል-ሲስ መንግስት የያዘውን አቋም ተችተዋል ያለቻቸውን አንድ […]

June 8, 2021June 8, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ቱሪስቶች ሲጋራ እንዲያጨሱ የሚፈቅዱ የንግድ ተቋማት እና ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ተጠየቁ፡፡

በንግድ ቤቶች በሆቴል ቤቶች እና ሰው በሚሰበሰብባቸው ቦታዎች አካባቢ ለቱሪስት ሲጋራ የሚያስጨሱ […]

June 8, 2021June 8, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በህዳሴ ግድብ ላይ የሚያተኩር አገራዊ የምሁራን ጉባኤ በጎንደር ዩንቨርሲቲ ሊካሄድ ነዉ፡፡

የጎንደር ዩንቨርሲቲ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደገለጸዉ፣ ወቅታዊዉን የህዳሴ ግድብ ግንባታና ዓለም አቀፍ […]

June 8, 2021June 8, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በ 2013 እና 2014 ምርት ዘመን 374 ሚለዮን ኩንታል ምርት ይገኛል ሲል የግብርና ሚኒስቴር ተናገረ፡፡

በ 2013 እና 2014 ምርት ዘመን 12.7 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ለልማት የዋለ […]

June 8, 2021June 8, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ የጋራ መኖሪያ ቤት ለማግኘት ተመዝግበው የሚጠብቁ ዜጎችን ጥያቄ ለመመለስ ከ30 ዓመታት በላይ ያስፈልጋል መባሉ ተሰማ፡፡

የከተማ አስተዳደሩ የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ ዶክተር መስከረም ዘውዴ፣ በአዲስ አበባ […]

June 7, 2021June 7, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ እየሰራ መሆኑን በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ፡፡

ኤምባሲዉ እንዳለዉ ዜጎቹ ወደ አገራቸዉ እንዲመለሱ የሚደረገዉ በአካባቢው አስተማማኝ ሠላም በመስፈኑ ነዉ […]

June 7, 2021June 7, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ፡፡

የኬንያዉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪይቸል ኦማሞ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባታቸውን […]

June 3, 2021June 3, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

እነ እስክንድር ነጋን ጨምሮ ሌሎች የባልዳራስ አመራሮች በምርጫ ሊሳተፉ ነው።

የባልደራስ አመራሮች በዘንድሮው ምርጫ እንዲሳተፉ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ እያስፈፀምኩ ነው ሲል ምርጫ […]

June 3, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 25 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ የሚጠይቀው የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።

የሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል የስፔሻሊቲ ሰርቪስ ማእከል የማስፋፊያ ግንባታ ለማከናወን የሚያስችለውን የመሰረት […]

June 3, 2021June 3, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ወጋገን ባንክ በወጋገን ይቆጥቡ ይሸለሙ በሚል ላካሄደዉ የሎተሪ እጣ መርሀ-ግብር አሸናፊዎች ሽልማታቸዉን ዛሬ አስረክቧል፡፡

ባንኩ ከጥቅምት አንድ እስከ መጋቢት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ሲያከናዉነዉ ለቆየዉ […]

Posts navigation

Previous 1 … 385 386 387 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.