Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

May 14, 2021May 14, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

“የእኛ በምርጫው መሳተፍ ምርጫው አሳታፊ ስለመሆኑ ማሳያ ሊሆን ስለሚችል በአስቸኳይ እልባት እንዲሰጠን” ሲል ኦነግ ጠየቀ

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የጠቅላላ ጉባኤው ውሳኔ ውድቅ ተደርጎበት የነበረው በአቶ አራርሶ ቢቂላ […]

May 12, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በቄለም ወለጋ ዞን ደምቢ ዶሎ በወንጀል የተጠረጠረውን አማኑኤል ወንድሙ ከፍርድ ውጭ የተፈፀመበት ግድያ እንዳሳሰበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ፡፡

ኮሚሽኑ ይህንን ያሳወቀው በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ ነው። በቄለም ወለጋ ዞን ደምቢ […]

May 12, 2021May 12, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በ1.5 ቢሊየን ብር የተገነባው ዘመናዊ ማተሚያ ቤት በቅርቡ ይመረቃል

በኦሮሚያ ክልል ገላን ከተማ በ1.5 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ዘመናዊ ማተሚያ ቤት […]

May 12, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ነገ ለሚከበረው የዒድ-አልፈጥር በዓል ለጊዜው ለተሽከርካሪ ዝግ የሆኑ መንገዶችን ይፋ አደረገ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ነገ በአዲስ አበባ ስታድዮም የሚደረገው የ1 ሺህ 442ኛው […]

May 12, 2021May 12, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

1.3 ሚሊዮን እናቶች አሁንም ድረስ ከህክምና ተቋማት ውጪ እንደሚወልዱ ተገለጸ

በኢትዮጵያ በየአመቱ ነፍሰ ጡር ከሚሆኑ እናቶች 3.2 ሚሊዮን መካከል 1.3 ሚሊዮን ያህሉ […]

May 11, 2021May 11, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገለጸ

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤል በመላ ሀገሪቱ ያለው የክልልና የፌዴራል ፖሊስ […]

May 11, 2021May 11, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ ጣቢያዎች ሊከፍት መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

በጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ ያለውን የመራጮች ምዝገባ ጣቢያዎች እጥረት ለመፍታትም በማሰብ በቀሩት […]

May 11, 2021May 11, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል በሁለት ጎሳዎች መካከል የሚፈጠረውን ግጭት ለማስቆም እየተሰራ መሆኑ ተነገረ፡፡

በክልሉ በኑዌር ዞን በሚገኙ የቻንቻይ እና የቻንጎዎ ጎሳዎች መካከል በተለያዩ ጊዜያት ግጭቶች […]

May 7, 2021May 7, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በተለያዩ ባህላዊ ትእይንቶች ታጅቦ የሚከበረው የፊቼ ጨምበላላ በዓል ዘንድሮ ደብዘዝ ባለ መልኩ እየተከበረ ይገኛል።

የዘንድሮ የፊቼ ጨምበላላ በዓል ከ ወትሮው በተለየ ሁኔታ በበዓሉ በጋራ ከሚከናወኑ ትውፊቶች […]

May 7, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡበ ክልል በኮንሶ ዞን በምትገኘው ካራት ከተማ የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣል፡፡

የኮንሶ ዞን መንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉ/መምሪያ ትናንት ማምሻውን ባውጣው መረጃ እገዳዉ የተጣለዉ በተናጥልም […]

Posts navigation

Previous 1 … 390 391 392 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.