Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

May 20, 2021May 20, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

6ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ለሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲካሄድ መወሰኑን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

በዛሬው ዕለት በሆቴል ዲሊኦፖል እየተሰጠ በሚገኘው መግለጫ ላይ የቦርዱ የኮሚኒኬሽን ኃላፊ ሶሊያና […]

May 20, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን 528 ቤቶች በዕጣ ሊያስረክብ እንደሆነ ተነገረ፡፡

የሰራዊቱን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት እና ሰራዊቱን የቤት ባለቤት ለማድረግ ታስቦ የተቋቋመው […]

May 20, 2021May 20, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ለታላቁ የህዳሴ ግድብ እስካሁን 15 ቢሊዮን ብር ከህዝብ ተሰብሰቧል ተባለ፡፡

ኢትዮጵያዊያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የግንባታ ሂደት ባደረጉት ተሳትፎ 15 ቢሊዮን ብር […]

May 19, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የህዳሴዉ ግድብ ሁለተኛዉ ዙር የዉሃ ሙሌት ግብጽን እንደማይጎዳ የአገሪቱ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር በድጋሚ አረጋገጡ

የግብፅ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሹኩሪ ኢትዮጵያ ሁለተኛዉን ዙር የህዳሴ ግድብ የዉሃ […]

May 19, 2021May 19, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ10 ወራት 569,767 ሜትሪክ ቶን ምርት በ36 ቢሊየን ብር አገበያየ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ2013 በጀት ዓመት አስር ወራት 569,767 ሜትሪክ ቶን ምርት […]

May 19, 2021May 19, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት እና ስማቸው ባልተጠቀሰ “ታጣቂ ቡድን” መካከል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ባወጣው መረጃ መሰረት ስምምነቱ የተካሄደው […]

May 17, 2021May 17, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በ 30 ደቂቃ ውስጥ የኮቪድ ምርመራ ውጤትን የሚያሳውቅ ማሽን ወደ ስራ ሊገባ ነው፡፡

የኮሮና ቫይረስን በመመርመር በ 30 ደቂቃ ውስጥ ውጤት የሚያሳውቅ ዘመናዊ የመመርመሪያ ማሽን […]

May 14, 2021May 14, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት ውስጥ 513 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ።

የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት አስር ወራት ለውጭ ገብያ ከቀረቡ የተለያዩ ማዕድናት 6 […]

May 14, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከሱዳን በመነሳት በማይካድራ አድርጎ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ የነበረ 320 የህወሃት ታጣቂ ሀይል ተደመሰሰ፡፡

የህብረት ዘመቻ ዋና መምሪያ ሀላፊ ተወካይ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው እንደተናገሩት በማይካድራ […]

May 14, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በበይነ መረብ ትምህርት መስጠት ጀመረ፡፡

ከተመሰረተ 15 አመታት ያስቆጠረው ያርድስቲክስ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በበይነ መረብ አማካኝነት በአራት የትምህርት […]

Posts navigation

Previous 1 … 389 390 391 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.